Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3904
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Teff - The Next Super Food

Post by temari » 06 Apr 2021, 05:21

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Teff - The Next Super Food

Post by Ethoash » 08 Apr 2021, 07:34

ስለጤፍ ብዙ ተወርቶለታል ። አሁን የምንፈልገው በተግባር ማሳየት ነው። አንዴ ምድረ አበሻ እንጀራ መላክ ሲጀምር አረ ድሀው ጤፍ ተወደደበት ተብሎ እንጀራ መላክ ተከለከለ። ታድያ ይህንን ችግር ሳንቀርፍ ነው ወይ ጤፍን አለምአቀፋዊ ምግብ ለማረግ የምንሞክረው።

እኔ የሚመስለኝ ከመጀመሪያ ጤፉ በዘመናዊ መንገድ መተረስ መዘራትና መታጨድ አለበት ባይ ነኝ ። ለዚህም ይህንን ቪድዬ ተመልከቱ ። ማዘመን ማለት ይሄ ነው። ይህ ራሱ በቂ አይደለም ግን ወርቃማዎቹ የሉም ታድያ ምን ይደረግ ሜጋ ፋርም የሚያውቁት እነሱ ናቸው ብዬ ነው። ስለዚህ በትንሹ ይጀመር እነዚህን አሜሪካኖች መጣራትና ሼር መስጠት ነው ፍቱን መዳኒቱ። በገበሬው የሚታረስው ለውስጥ ገበያ ይሆናል ። በማሽን የሚታረስው ለውጭ ገበያ ይሆናል ማለት ነውም ። ምንም የአገር ውስጥ ገበያን ሳይነካ ምርቱ መመረትና ወደ ወጭ መላክ ይቻላል ባይ ነኝ።

ለምሳሌ አንዳንድ ስዎች ጤፍን የውጭ ስዎች መጥተው ጤፋችንን ዘሩን ስርቀው እራሳቸው አገር ላይ አምርተው ከጨዋታ ውጭ ያረጉናል የሚሉ ይመጡ ይሆናል ። መልሴ ይህ ሊሆን አይችልም ለምሳሌ ብናችን ከአገራችን ሄዶ አለምን አጥለቅልቆታል ግን የአገራችንን ቡና ይሚያክል የለም ። ለምን ብትሉ መሬቱ እና ውሃችን የተለየ ንጥረ ነገር አለው አገራችን ውስጥ ያደገ ቡና ወይም ጤፍ ከአሜሪካ ጤፍ ጋራ በብዙ ይለያል ላይመስለን ይችላል ግን የምግብ ሳይንት ስቶች የአገራችንን የጤፍ ዘር ሲመረምሩት የተለየ ሆነው ነው የሚያገኙት ። የመሬቱ ወይም የአፈሩ ንጥረ ነገር ብቻ አይደለም አገራችን የተጋገረ ጤፍና ወጭ አገር የተጋገረ ጤፍ አንዳይነት አይደለም ምክን ያቱም ። ጤፉን ኩፍ የሚያረጉት ባክቴሪያዎች የኢትዬዽያን ከአሜሪካ የተለየ ነው።

ይህንን ለማረጋገጥ አይብ ፈረንሳይ አገር ፣ የእንግሊዝ አገር የጣልያን አገር የተለያየ ነው ለምን ቢባል የተለያየ ባክቴሪያ ስለሚጠቀሙ ነው። አንዴ ይህንን ባክቴሪያ ከለዬ በዋላ ሁሌ እሱን ስለሚጠቀሙ ጠሀሙ ከሌላ አገር ቢለይም ። ሁሉ ለነሱ አንዳይነት ጠሀም ይስጣል ባክቴሪያዎቹ እንድ ስለሆኑ ፣ ስሙ ስለጠፋኝ ነው ሊጡን ኩፍ የሚያረጉት yeast that is what i am trying to say.... every cheese produce they have their own yeast that they never share with anyone.. that is why they always test the same cheese from x place then the other ...

Selam/
Senior Member
Posts: 17693
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Teff - The Next Super Food

Post by Selam/ » 10 Apr 2021, 03:56

Kichamo Komalo - Yes, TPLF thugs are gone for good. And the little leeches like yourself are rolling over ferenjis streets like an epileptic person. Even tekebalekay donkeys are ridiculing the amount of dust you mfkrs are producing. You could probably water it and try to grow teff. But I guarantee you, nothing will come out of it because anything you TPLF leeches touch turns dry and is cursed. KIFU!

Ethoash wrote:
08 Apr 2021, 07:34

Post Reply