፩። ያቺ ፓርላማ አዛዘነችኝ በየት በኩል መንጌ መጣ ነው ያልኩት ። በሙሉ የፓርላማው ግዜ በጦርነት ቀስቃሽነት ፣ ጀብደኝነት ሲጠናቀቅ። እኔ ለምን እነዛ ሁለት ስዋች ጥያቄ ጠየቁ ብዬ አዘንኩ። ለምን ዝም ብለው እንደሌላው አጋሰስ እንደራሴ አጨብጭበው አይወጡም ለምን ይጠቆራሉ።
፪። እንግዲህ እንደማስታውስው ነው ትንተናውን የማቀርበው በተራ ቀደም አይደለም እሱ ከእንድ ስዓት በላይ ሳይደክመው አወርቶዋል እኔ የምን እዳ አለብኝ እግር እግሩ ስር ተከትዬ ማብራሪያ የምስጠው። እንደው እንዳስታውስኩት ተራ ሳልጠብቅ ኢሴን እስጣለሁ።
፫፣ አንድም የተባረረ ወታደር የለም ፣ ሁሉንም የጡረታ ጌዜያቸው ሲያበቃ ነው ያባረርኩዋቸው።
ይህ ለጋ ሚኒስተር በጡረታ መብት ማባረር እንደማይችል አያውቅም እንዴ። ሻለቆቹ ናቸው ወደው በጡረታ የሚገለሉት እንጂ ጦር ስራዊቱ የጡረታን መብት እንደ ስው ሀይል ማቃለል አይገባውም ። በዚህ ላይ ደግሞ ምድረ ትግሬ ተመርጦ ከተባረረ ይህም በዘረኝነት ያስቀጣል። አለበለዚያ በሙሉ ከ፮፭ ዓመት የሞላው ወታደር በሙሉ መውጣት አለበት።
እኔ የሚገርመኝ እነዚህ ስዎች ፴ ዓመት አገለገሉህ። እንደ አረጀ ስፌድ ጣልካቸው ። የሚስጣቸው ጡረት ይበቃቸዋል ወይ ። ካልበቃቸው ዱገማ ለምሳሌ መሬት ስጥተህ ታስናበታቸዋለህ ወይ ። ወይ የባንክ ብድር አመቻችተኽላቸው ታባርራቸዋለህ ወይ። የጡረት ጌዜያቸውን ሌላ ጦር እንዳያደራጁብህ በስራ ትጠምዳቸዋለህ ወይ ወይስ ዝም ብልህ በጡረታ መብታቸው ደሞዛቸው ከቤት ክራይ በማታልፍ ደሞዝ ታባርራቸዋለህ ወይ ግፉስ አዝሮ ነው የሚጥልህ። በነሱ የተተኩት ወታደሮችና ጀነራሎች በኛም ላይ ነገ እንደዚህ ይደርሳል ብለው ሀብት ያካብታሉ ስራቸውን ትተውና አስብበት አንተ ለማጅ ንጉስ።
፬፥ እኔ ጦሩን የላኩት ሕግ ለማስከበር ብዬ ነው።
በመጀመሪያ ደረጃ አንተ ለማጅ ንጉስ የኢትዬዽያን ጦር በትግሬ ላይ ማዘመት አትችልም ። በምንም ምክንያት ስልጣኑ የለህምና ። ፈረንጆቹ ይሱቁብሀል ጦር ልኬ ትግሬን ወጋሁ ብትላቸው።
፭። ታድያ ጦር አብቾ ካላከ እንዴት ሕግ ማስከበር ይችላል።
እንግዲህ አስቡት ስላሳ የማይሞሉ ባለስልጣኖች ነው አጥፍተዋል ያለው ታድያ እነሱን ለመያዝ ትግሬን በሙሉ መደመሰስ አለበት ወይ ። ማ ነው ለዚህ ተጠያቂ
፮። ውያኔዎች ናቸው ጦርነት የከፈቱብን።
መልካም their is such thing as cold blood and hot blood crime ... hot blood crime usually at the monument when the crime active and on going to stop that crime if u killed the thief you might be justified as self defense. ግን ነገሩ ከቀዘቀዘ በኋላ ይህ ሌባ ደግሞ እንዳይስርቀኝ በለህ ሌባውን ፈልገህ መግደል አትችልም
7.ታድያ ዝም ብንላቸው እስከአዲስባ እስከሚመጡ ነው የምንጠብቃቸው ወይ
ወያኔዎች ጦርነት የተከፈተባቸው ከና አብይ ስልጣን እንደያዘ ። ሁለት አመት ሙሉ መንገድ ዘግቶ እህላቸውን በአማሮች ያስቀማ ነበር ። አብይ አንድ ግዜም ተው አላለም ። ታድያ ጦርነት የከፈቱት አማሮች ናቸው እንጂ ወይኔዎች አይደሉም ። እያሳደድህ ባለስልጣኖችን መያዝ። ባልተረጋገጠ ነገር አጫሉን ገደሉ እንዲህ አረጉ እያልክ መኮነን ያለምንም ማረጋገጫ ። ደግሞም እኮ በደንብ ብትይዛቸው እኮ ለምን ብለው ነው ነገር የሚፈልጉህ አርፈው ይቀመጡ ነበር።
8:የአማራ ፎጣ ለባሾችን ያስገባዋቸው እንዲረዱኝ ብዬ ነው።
አንዱን ክልል ጦር በአንዱ ክልል ጦር ማስማራት አቅሙም ስልጣኑም የለህም ። ለምን ብትል ነገ ኦሮሞ የወሎን መሬት አስመልሳለሁ ብሎ ጦርነት ቢከፍት በምን አፍህ ነው ተው አትችሉም የምትለው ። ጦር እንዳትልክ እንደትግሬው ግዜ መላው ጦርህ ኦሮሞዎች ናቸው ። ዞርበል ቢሉህስ ። አረ እየተስተዋለ።
9.እሺ ጦርነቱ አለቀ አልከን።
ታድያ ፎጣ ለባሾች ወልቃይትን ይመልሱና በሕግ ለማስመለስ ይሞክራሉ ወይስ አንተ ደግሞ ሕግ ለማስከበር ብለህ ጦርነት ከፎጣ ለባሾች ጋራ ትገጥማለህ።
10.የኢርትራ ስራዊት የጦር ግፍ አልስራም።
የጦር ግፍ የስራው እኮ ደንበር አልፎ ሲገባ ነው። ማን አባታቸው አምነው ነው ድምበራችንን አልፈው የሚገቡት። በአንተው ት ህዛዝ እንግዲህ አላፊነቱን ትቀበላታለህ። ተውው አስገዾ መድፈሩን ዘረፋውን የሻቢያን ጦር ብቻ በማስገባት ህ ። ነጮቹ ይከሱሀል መልስም ት ስጣለህ።
11.አምስት ሺህ ወታደር ማግኘት አቃተኝ። ከመቶ ሚሊዬን ሕዝብ ።
ታድያ ሕዝቡ ጦሩን አይደግፈውም ማለት ነው። በዚህ በተዛማጅ በሽታ ወቅት ጦር ማስነሳት ህ ብቻ ወንጀለኛ ያረግሀል ምንም አታስብ ወታደር ቢበዛ ኮተት ነው። ጦራችን በሁለት ሳምንት ደል አርጎ አንድም ሰው ሳይገድል መቀሌ ገብቶዋል። ከዚይስ በኋላስ ሁለቱ የወያኔ ልዕላን ቤተስቦችን በጥይት ግምባር ግምባራቸው ከተማረኩ በኋላ የመታሀቸውሳ። በምንም ተዓምር ጥይት በግምባራቸው ማስገባት አይቻልም በጦርነት ውግያ። ለማያውቕ ሄደህ ታጠን ነጮቹ ይስቁብሀል።
12. ውሽቱስ።
ሱዳን ረድታናለች ደንበሩን አጥብቃ ይዛናለች። ጁቡቲ ደግሞ ረድተናለች ከየት የመጣ ነው ይህ ሁሉ ውሽት
አንተ እፃናቶች ስናይ ቦንባችንን ይዘን እንመጣለን ትላለህ ። ዲያቆን ደግሞ ቦንቡን ተከዜ ወንዝ ውስጥ ጥለን ተኬዜን መርዘን እንመጣለን ብሎ ይቀባዥራል ታድያ የቱ ነው እወነት።
በሌላ ግዜ እመለስበታለሁ ለአሁኑ ግን እስቲ ሂሳብ እናወራርድ።
ስላሳ የማይሞሉ ሽማግሌዎች ለመያዝ ብሎ አገሪቱን ማወደም ቢገርምም ምን ምርጫ ነበረው አብይ ብሎ መመለሱን እፈልጋለሁ።
ነገር የተበላሽው ከጠዋቱ ነው አብዲ አሌን እንደወንጀለኛ ሲያስረው ነው ነገር የተበላሽው። አብዲን አሊ ከስልጣን አወርዶኝ ያስረኛል በሚል ፍርሀት ነው ጦርነት የከፈተው ። ያን ስጋቱን አብይ ቢያስወግድ ኖሮ አብዲ አሊ ታማኝ አሽከር ይሆነው ነበር። አብዲ አሊ መያኔ ያቃተውን ቤንዚህ ማውጣት እሱ አወጣ አንድ ጀሪካን ለኔ ። አንደ ጀሪካን ለአብይ ብሎ ጥሩ ስምምነት ጥሩ የሀብት ክፍልፍል አርጎ ነበር። ግን ለማጁ ንጉስ ጉልበቱን ተጠቅሞ አስረው። ከዚያም የልብ ልብ ተስምቶት ሁለት ታላላቅ የወያኔ ባለስልጣናት አስረ። ጥፋትም ቢያረጉ ያለመከሰስ መብታቸው አክብሮ ቢለቃቸው ኖሮ ።
የትግሬወ ፕሬዘዳንት እጄን አልስጥም ። ለምን ልታስር ልገረፍ ልስቃይ ብሎ ተናግሮ ነበር ። ታድያ ቶሎ ብሎ ሽምግሌ ልኮ አይዞህ ከሀገር የመወጣት መብት ህ ይጠበቃል። ያለ የለሌ ገንዘብህን ይዘህ ሄድ ። ከፈለግህ ደግሞ እዚህ ኢንቨስትመት አርግ ሁሉ ኢንቨስትመት ህ በሕግ ይጠበቅልሀል ብሌው ኖሮ በሽማግሌዎቹ ። ሽማግሌዎች ምሽናቸውን ያሳኩ ነበር። ግን ሽማግሌዎቹ መጥተህ ታስር ተገረፍ ተስቃ ተዋረድ በአብይ እጅ ብለው ያላግጣሉ ። ምንም እንኩዋን አብይ ባይገርፍ ባይገድል ለምን ይዋረዳሉ እየታገሉ ይሞቱና የሚቀጥለው ትወልድ ምሽናቸውን ይጨረሳሉ።
አሁን ምንም ትግሬዎችን የሚያቆማቸው ነገር የለም ። አገር ከመመስረት። አዎ አማራ መርቆ ሊልካቸው ይችላል። በጠቅላላ በጦርነት የወስዱትን መሬት አስረክበው። ታስታውሳላቹሁ ሳዳም ከኩዌት የሚያወጣኝ ሀይል የለም ብሎ አፈር እንደበላ። እሁንም ነጮቹ አማራ አልወጣም እንዲል ነው የሚፈልጉት አይቀጡ ቅጣት ለመቅጣት ። ነጮች ወጡ ሲሉዋቹሁ እሽ ጌታዬ ብላቹሁ መወጣት አለባቹሁ።
ይህ ድማሜ አሜሪካ አሽከር መሆን አልፈልግም ። ታድያ ወይኔ ያለው ይህንን አልነበረም ወይ በአንተ በአብቹ ከመደምሰሱ በፊት። አሁን አንተ የወይኔዎችን ጥፋት ሰህተት በአሜሪካኖቹ ላይ የምተደግመው። አሜሪካ አንደ ወታደር ሳይልክ ነው ። ራቁት ህን ተኝተህ ከኢሳያስ ጋራ ሚሳዬል ልኵ ሁለታቹሁንም አመድ ዶግ የሚያረጉህ ማንም ሰው ሳይሞት የመንግስት ቅያሪ አረግን ይሉሀል በተራቸው።
ደህና ስንብት ማለቃህን ለማየት ጎጉቻለሁ። ጥያቄ ያላቹሁ ጠይቁኝ በፓርላማው ንጝግር ላይ ። አጥጋቢ መልስ እስጣለሁ።
ግን ካሁኑ የማስጠነቅቀው።
ኤርትራኖች በግልፅ የሚያምኑትን ሳይሆን የድብቅ ኤርትራኖችን መልስ አልስጥም
፩። ኤርትራዊው ስላም
፪። ኤርትራዊው ፀሐይ ። የሴት ስም ያለው በአኦሮሞ የሚነግደው።
፫። እናንተው ታውቁታላቹሁ።
Re: Kichamam Woyane
Kichamo Komalo - It took you weeks to scribble another nonsense and yet you ended up with the same jargon. But good that you recognize I am your nightmare. The rest is all nonsense, which I can sum up in one word: GARBAGE.
Given the sever blow TPLF juntas had to deal with, I understand the sense of injury and frustration all woyane leeches are undergoing. You little rats are on an emotional rollercoaster right now and you don’t even know how to process the loss and act upon it as civilized human beings aside from making noises and spewing hatred. Why else one would declare himself as a winner and at the same time roll down a ferenji street?
Did you expect Eritreans and Amharas to sit idle and get killed while you were firing rockets into their territories? Did you expect the government to honor cowardice TPLF armies that murdered their own colleagues in the national defense? Where were you when woyane thugs threw out 400,000 Ethiopian soldiers on the street? Karma is a B!tch. KIFU!
Given the sever blow TPLF juntas had to deal with, I understand the sense of injury and frustration all woyane leeches are undergoing. You little rats are on an emotional rollercoaster right now and you don’t even know how to process the loss and act upon it as civilized human beings aside from making noises and spewing hatred. Why else one would declare himself as a winner and at the same time roll down a ferenji street?
Ethoash wrote: ↑30 Mar 2021, 06:27፩። ያቺ ፓርላማ አዛዘነችኝ በየት በኩል መንጌ መጣ ነው ያልኩት ። በሙሉ የፓርላማው ግዜ በጦርነት ቀስቃሽነት ፣ ጀብደኝነት ሲጠናቀቅ። እኔ ለምን እነዛ ሁለት ስዋች ጥያቄ ጠየቁ ብዬ አዘንኩ። ለምን ዝም ብለው እንደሌላው አጋሰስ እንደራሴ አጨብጭበው አይወጡም ለምን ይጠቆራሉ።