Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15328
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ከተከዜ ማዶ ዘመድ አለኝ ማለት፤ ዋ! ብሎ መቅረት ነው ውሃ የሞላ ዕለት።

Post by Abere » 24 Mar 2021, 12:59

ከተከዜ ማዶ ዘመድ አለኝ ማለት፤ ዋ! ብሎ መቅረት ነው ውሃ የሞላ ዕለት። ወያኔ የአባት የድንበር አፈርሳለሁ ብላ ሰውን ያለ አባት አደሩ ቅል እና ጨርቅ አንጠልጥሎ እንድንከራተት አደረገችው። በሰላም ወደ መጣችሁበት ወደ አባቶቻችሁ ቀዬ ለመግባት ያብቃችሁ እንላለን ሌላ ምን ይባላል። ከእንግድህ ፊታችሁን ወደ ተከዜ ማዶ እንዳታዞሩ።

Abere
Senior Member
Posts: 15328
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከተከዜ ማዶ ዘመድ አለኝ ማለት፤ ዋ! ብሎ መቅረት ነው ውሃ የሞላ ዕለት።

Post by Abere » 24 Mar 2021, 13:09

የትግሬ ወገኖቼ ክፉ ለመሆን ፈልጌ አይደለም የሰው እንቁላል ያንቀዋልላል የሚለውን ብሂል እንድታወሳችሁ ለማለት ነው። ደግሞስ የሰው መመኜት ያስረጃል ይባላል አይደል። ሌባ ወያኔን አምናችሁ ተከዜን ተሻግራችሁ የሰፈራችሁ ዕለት ነው ስደትን የጋበዛችሁት። አባት የሰራውን ልጅ አያፈርስም። እና ከእንግድህ እንደ አባቶቻሁ እንደ ኣባቶቻችን ይሁን ነው እያልን የምንመክርው።

Hawzen
Member+
Posts: 7274
Joined: 07 Jun 2012, 05:03

Re: ከተከዜ ማዶ ዘመድ አለኝ ማለት፤ ዋ! ብሎ መቅረት ነው ውሃ የሞላ ዕለት።

Post by Hawzen » 24 Mar 2021, 20:51


....but my assumption is that you still like the colour of የትግሬ ወገኖች eyes.. Right :roll: :roll: :roll: ???

...as an Eritrean, I do :lol: :oops: :mrgreen:

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF Junta Sigbgb

Post Reply