አቢይ አህመድና ብርሃኑ ነጋ
የሚቀጥለው ምርጫ ውጤት ምንም ሆነ ምን ከዚያ በኋላ አቢይ የራሱ ፓርቲ ማቋቋም ይኖርበታል ። አቢይ በኢሓዴግ ፓርቲ (ብልጽግና ያው ነው) ሊጓዝ የሚችለውን ያህል ተጉዟል። ባሁን ሰዓት አቢይና ብርሃኑ በምርጫው ዙሪያ አንድ ነገር የሚናገሩ ነው ሚመስሉት ። እምነታቸው፣ ራዕያቸው ሁሉ አንድ ናቸው ! አቢይ በደስታ የሚኖርበት ፓርቲ ኢዜማ አይነት እንጂ ኢህአደግ አይነት አይደለም ። ዉሳኔን ለሱ ተተን እንጠብቃለን !!