Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

To stop Tigray genocide, the UN should deploy its peacekeeping forces ASAP!

Post by sarcasm » 21 Mar 2021, 12:05

ትግራይን የማጥፋት ዘመቻው ቀጥሏል!

War crimes continue in Tigrai unabated
==========================
"የኤርትራ ቅጥረኛ ሰራዊት እና የአማራ ልዩ ኃይል ከትግራይ ይውጡ" የሚለውን የአሜሪካና የአውሮፓ ጥሪ ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት፣ አብይ አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ያለ የሌለ ሰራዊታቸውን አዘምተው ትግራይን የማጥፋት ዘመቻ ቀጥለውበታል። "የትግራይ መከላከያ ኃይል ካልደመሰስነው (ይህም ህዝቡን ካላጠፋነው ማለት ነው)፣ ተመልሶ እኛኑን ይደመስሰናል" ከሚል ፍርሃት እንደሆነ ግልፅ ነው። ይህም ትግራይን ለተጨማሪ የጦርነት ወንጀሎች አጋልጧታል። መፍትሄው የተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪ ጦር በአስቸኳይ ትግራይ ገብቶ ውድመቱን ሲያስቆም ብቻ ነው።

Tigrai remains at greater risk of war crimes and crimes against humanity. The ongoing fierce war is that Isaias Afwerki and Abiy Ahmed are bent on exterminating Tigrai before global calls for the withdrawal of Eritrean mercenaries and Amhara militias gain ground. To stop Tigrai genocide, the UN should deploy its peacekeeping forces ASAP!

https://www.facebook.com/permalink.php? ... 0385873052