tlSpohn1ssoredh ·
ልዩ መረጃ ከአጣዬ
#Ethiopia : አጣዬ ምሽትንና ለሊቱን ሰላም ነው ምንም ነገር የለም በማለት ከ1 ደቂቃ በፊት በስልክ ያወራውት የከተማው ነዋሪ አሳውቆኛል:: ምን አልባት ፍራቻ ያለን ከካራቆሬ ከተማ 10 ኪሎ ሜትር እራቅ ያለች መንደር ላይ ትንሽ ከተማ ታጣቂዮቹ መሰባሰብ ጀምረዋል በማለት መልክት እየመጣልነው ያለውን ነገር ጠዋት አሳውቅሀለሁ ብሎኛል በስልክ ያገኘሁት የአጣዬ ነዋሪ::