Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42512
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 19 Mar 2021, 21:15
ኬርታ (ኬር) ሁልገብ ኮስሞሎጂ ነው ፤ ኬርነት መንፈሳዊ፣ ህጋዊ፣ ሶሻላዊና ስነ ምግባራዊ ስርዓታትን ያካትታል ። ሴራ (ስርዓት) ቃሉ ራሱ ኬር የሚለው ነው። ባህል ያለው ሕዝብ ችግሩን ራሱ ይፈታል ።
አፍደህም ጊንዝ ዬኩን ይላል ምርቃቱ ! አፋችሁ ማር ይሁን ማለት ነው። ማህበራዊ በሽታ ሁሉ የሚወጣው ከአፍ ነው ። እሬት ክፋት ነው ። መልካም ቃል ማር ነው ። ይህ ነው የሜታፎሩ ምስጢር !!
ኬር ዬሁን !