Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የአማራ ኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ነጻ አይደለም በሚል ተቃውሞ ከጅቡቲ አዲስ አበባ መንገድ እስዘግቶአል፡፡ አሹ ወላይታ!

Post by AbebeB » 17 Mar 2021, 13:42

አፋር ላይ በአማራዋ ቅንጅት ፓርቲ ሰው የሚመራው ምርጫ ቦርድ ነጻ አይደለም በማለት ዛሬ አፋሮች መንገድ ዘግተዋል፡፡
አማራ ወደ እናት ሀገሩ የመን ሀገር እንደይሄድ መንገድ መዘጋቱ ግን ያሳስባል፡፡ አማርኛ 38 በመቶው ከአረብኛ ጋር ተመሳሳይ የሆነበት ምክንያት ሀበሻ አማራ የመጣው ከየመን ስለሆነ ነው፡፡ በመጽሀፍ ቅዱስ 1ኛ ነገስት ምዕራፍ 10 ላይ የተጠቀሰችው ሳባ ንግስታችን ነች የሚሉትም በዚሁ ምክንያት ነው፡፡