Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13065
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : ኦሮሚያ ነፃ ለመውጣት ጫፍ ላይ ደርሳለች

Post by Thomas H » 15 Mar 2021, 08:59

Hamza Oromiya
16h ·
በኦሮሚያ ክልል በ10 ዞኖች፣ በ51 ወረዳዎች እና በ867 ቀበሌዎች የብልፅግና መዋቅር ፈርሶ በኦነግ ሰራዊት መተካቱን በኦሮሚያ ብልፅግና ስብሰባ ሪፖርት ላይ ቀርቧል። በዚህም ሳቢያ በአስሩም ዞኖች የመንግስት ትዕዛዝ ማስፈፀምና ምንም አይነት ስብሰባ ማካሄድ እንዳልቻሉ ገልፇል።