Re: Insane! 18 hours/week wasted due to Ethio-Djibouti working hours differences. A major obstacle for the Logistic sect
በጣም ቀላል ችግር ነው ፣ እነዚህ ስዎች የሚያወሩት ። ቪድዬውን እስከመጨረሻም ባላይ። ይህ ችግር በቀላሉ ለመፍታት ሁለት ሐይማኖቶች ኢትዬዽያ ውስጥ አለ ስለዚህ ሁለቱንም ሐይማኖቶች መቅጠር ነው። ክሪስታኑ እሁድን እረፍት ሲወስድ እስላሙ ደግሞ አርብ እርፍቱን ይውስዳል ይህ ማለት የሁድና የአርብ ችግር ተፈታ ማለት ነው።
ደግሞ ምንድነው ያሉት ጁቡቲዎች ዘይግይተው ይከፍታሉ ለሚለው ደግሞ ። ለምሳሌ በኢትዬዽያ በኩል ሁለት ሽፍት ማረግ ነው። ለምሳሌ አስር ስራተኞች ቢኖሩህ ። አምስቱን በኢትዬዽያ ስዓት ታስጀምራቸዋለህ አምስቱን በጁቡቲ ስዓት ታስጀምራቸዋለህ ማለት ነው ስራ አይቆምም።
አሜሪካ አገር ለምሳ ወጥተዋል የሚል ጨዋታ አይስራም። ለምን ብትል ሁሉም ስራተኛ በአንድ ላይ አይሄድም ግማሹ ቀደም ብሎ ይሄዳል ሌላው ደግሞ የመጀመሪያዎቹ ሲመለሱ ይሄዳሉ የምን መጨማለቅ ነው።
ሁለት ስራተኛም ቢኖርህ ሁለቱን በአንድ ስዓት ምሳ አትልካቸውም ። ሁለቱ ስራተኞች ተነጋግረው አንቺ ቀደሚ አንተ ቅደሚ ተባብለው የምሳ ስዓታቸውን ይጠቀማሉ እንጂ ሁለቱም በአንድ ላይ ሄደው ስራው አይቋረጥም።
ሌላው ደግሞ ስራተኛው በስራው ልክ መቶ መኪና አስተናግዶ ከሆነ በመቶ መኪና ትንሽ ጉርሻ ቢስጠው ከመስሪያ ቤቱ በደንብ ጠንክረው ይስሩ ነበር ። አሁን መቶ መኪና ያስተናገደው እና ሀያ መኪና ያስተናገደው እኩል የሚከፈላቸው ከሆነ ። ለምን ብሎ ነው መቶ መኪና የሚያስተናግደው የሚደክመው ስለዚህ በግዴለሽነት ይስራሉ ማለት ነው።
update
አሜሪካኖች የስዓት ለውጥ ያረጋሉ በአመት ሁለት ግዜ ይህ ማለት ደግሞ ካናዳዎች ስዓታቸውን ካልቀየሩ ከአሜሪካ ቢዝነስ ጋራ መሄድ ስለማይችሉ ሁሌ አሜሪካንን ተከትለው የስዓት ለውጥ ያረጋሉ ይህ ማለት አሜሪካ ትልቅ ገበያ ስለሆነች ካናዳ አሜሪካንን ተከተላለች ማለት ነው። እኛም ጅቡቲን ስዓት ጋራ በማጣጣም ብንስራ እራሳችን ነው የምንጠቀመው እንጂ ምንም የበታችነት ስሜት ሊስማን አያስፈልግም።
እንዳልኩት በማንኛውም መስራቤት ማንም ድርጀት ሁሉን ስራተኞች ምሳ አያስውጣም ። ሁሉም በተራ ነው የሚወጣው ስለዚህ ስራው ሁሌ በስነስርዓት ይስራል እናስብበት