Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13065
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 05 Mar 2021, 11:48
የእኔ መንገድ የሚል መፅሐፍ ጽፈናል ይሉ እና ከዛ በኋላ በግድ ካልገዛችሁ ይላሉ::ነጋሶ በአንድ ወቅት የነጋሶ መንገድ የሚል መፅሐፍ ፅፎ ቤተ-መንግሥት ውስጥ የሚሠሩትን ሠራተኞች በግዴታ ግዙ ብሎ አስገዛቸው::በመጀመሪያው የመደመር ተረት ተረት መፅሐፍ ሽያጭ ያልረካው ዓብይ አህመድ አሁን ደግሞ ሌላ የተረት ተረት መፅሐፍ ለገበያ አቅርቦ እያንዳንዱ የብልፅግና አባል 5 መጽሐፍት እንዲገዛ ትእዛዝ ሰጥቷል::

-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13065
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 07 Mar 2021, 11:34
እንደሰማነው ከሆነ ሕዝቡ በኑሮ ውድነት በሳምንት አንዴ መመገብ ስለጀመረ ዓብይ አህመድ ለኢትዮጵያውያኖች ሌላ አዲስ መፅሐፍ ሊያቀርብ ነው:: የመፅሐፉ ርዕስም እንደዚህ ይላል::
"ያለ ምግብ የመኖር ዘዴ" ተፃፈ በዓብይ አህመድ እና ዝናሽ ታያቸው
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13065
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 07 Mar 2021, 13:19
በነገራችን ላይ ይሄን ተረት ተረት ትርኪምርኪ መፅሐፍ ዓብይ ገና አሁን እያነበበው ነው:: ይሄ ማለት ደግሞ መፅሐፉን የፃፈው ደብተራው ዳንኤል ክብረት ( ጋንኤል ክስረት) ወይም ደግሞ መምህር ታዬ ነው
