Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ኦሮሞ እና ደቡብ አድዋ ላይ ጦርነት እንደነበር በወቅቱ አልሰሙም

Post by Jirta » 02 Mar 2021, 14:26

የዛሬ በአል አክባሪዎች ያኔ ግን አልነበሩም:: ፈረሱን ያለፈረሰኛው
ታሪክን ያለታሪክ ሰሪው
ወታደሩን ያለ ንጉሱ
ድልን ያለ ድል አድራጊው ማክበር አይቻልም::