Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ዋና የትግሬ ጀንራል (ብ/ጄ ፍትሀዊ ጸሀዬ ) ወደ አስመራ፣ ጎንደርና ባህር ዳር BM - 30 የሚባሉ ሮኬቶችን ሲተኩስ የነበረ እንደ አይጥ ከተደበቀበት ጉድጓት በመካላከያ ሰራዊት ተያዘ!!

Post by Wedi » 01 Mar 2021, 21:06

ዋና የትግሬ ጀንራል (ብ/ጄ ፍትሀዊ ጸሀዬ ) ወደ አስመራ፣ ጎንደርና ባህር ዳር BM - 30 የሚባሉ ሮኬቶችን ሲተኩስ የነበረ እንደ አይጥ ከተደበቀበት ጉድጓት በመካላከያ ሰራዊት ተያዘ!!

ሰበር ዜና ‼️
#Ethiopia : የኢትዮጵያ መከላክያ ስራዊትን በመክዳት ለህወሓት ተሰልፎ የኢትዮጵያን መከላክያ ሰራዊት ሲወጋና ሲያገድል እንዲሁም ወደ አስመራና ጎንደር ባህር ዳር BM - 30 የሚባሉ ሮኬቶችን በማስተኮስ ተሰማርቶ የነበረው የ31 ደኛ ሜካናይዝድ ጦር አዛዥ የነበረው ብ/ጄ ፍትሀዊ ጸሀዬ በተደበቀበት ማይጨው ሳምረትና ግጀት በተባለ አካባቢ ዋሻ ውስጥ በተደገረ ጁንታውን የማጽዳት ዘመቻ ብ/ጄ ፍትሀዊ ከነ ግብረ ዐበሮቹ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል::

Please wait, video is loading...