Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13065
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 28 Feb 2021, 23:21
ሰሚ አጣን እንጂ እኛ እኮ ተናግረን ነበር ከእንግዲህ አዲስ አበባ በሚገኘው አድዋ ድልድይ እንጂ ዓድዋ ላይ አታከብሩም ብለን።
የአድዋ ተጓዦች 'አድዋ ደርሳችኋል፣ ከዚህ በኋላ ሽልጦ ነው ተመለሱ' ተብለው ላሽ ብለዋል በወታደሮች ታጅበው ወደ ቆቦ። ከስፖንሰሮች ግን ሚሊዮኖችን ቅርጥፍ አርገው በልተዋል:: አድዋ ቢገቡ አብዮታዊ እርምጃ ይወሰድባቸው ነበር::
