Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ሳይ ቸግር ጨው ብድር ይባላል....ለምንድነው ጨው የምትበደረው?" ዳኒኤል ክስረት

Post by sarcasm » 26 Feb 2021, 21:13

ጋዜጠኛ: የኢርትራ ጦር ትግራይ ገብቶታል? ጦርኖቱ ውስጥ እየተሳተፈ ነው?

ወታደር ዳኒኤል ክስረት: ኢ/ያ ኣያውቋትም. ....ኢ/ያ እኮ ደቡብ ሱዳን 10ሺ ጦር የላከች ሃገር ናት ለምን ከ ኤርትራ ትወሰዳለች? ሶማልያ ላይ ኣላት.....ማሰልጠኛ ኣላት....ግድብ የሚጠብቅ ኣላት .....የማይታይ የእግዚኣብሄር ጦር ከ ጎንዋ ያሰለፈች። የሚታይ እና የማይታይ ጦር ያሰለፈች.....ለምንድነው ከ ሌላ ኣገር የምትበደረው....ሳይ ቸግር ጨው ብድር ይባላል....ለምንድነው ጨው የምትበደረው?....ቅብጥርሴ. ...ቅብጥርሴ

ይህ እንግዲህ ዲያቆን ተብየ. .... የዚች የጉድ ኣገር የሃይማኖት መካሪ እና ሰባኪ ነው እንዲህ የሚለው። የ ከ7 ሚልዮን ህዝብ ሂወት እና ሰቆቓ ለመደበቅ የሚጣጣረው። የዚች ኣገር ዲያቆኑ፣ ቄሱ....ጳጳሱ እና ሸኩ ሁሉም ወረበላ እና ኣስመሳይ ኣሽቃባጭ ነው።

ነገም እኮ ኣሁን ይህ ቤተክርስትያን ሂዶ ቁሞ ሊያስተምር ሊዳዳው ይችላል።

የጉድ ኣገር!
ለታሪክ ይቀመጥ!
Please wait, video is loading...
Shame, he used to be one of my favorite writers : (