Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ኦሮምያ ሰው የሚያርደው እባገዳይ አፈናቃዩ አባጋላ መቀሌለኝን ሄደ?

Post by Jirta » 18 Feb 2021, 00:36

የኦሮሞ ፓለቲካ የጅብ ወይም የቀበሮ አይነት ነው:: የወያኔ ፖለቲካ የተኩላ ነበር:: በእነርሱ ቤት ከኢትዮጵያ ህዝብ ተደብቀው በምስጢር ሴራ እየሰሩ ነው:: ላኪያቸው ሽመልስ አላማቸው ሀገር ማፍረስ መሆኑን ግን ድፍን ኢትዮጵያዊ ሲያውቀው እነርሱ አልገባቸውም::
እይ ፕምግልና!!!!!!!!!