Must listen : አስደሳች ሰበር ዜና : ጀግናው የሱዳን ጦር ቋራን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ
በአሁኑ ሠዓት የቋራ ሕዝብም ከኢትዮጵያ መንግሥት ጭቆና ነፃ ስለወጣ ለሱዳን መከላከያ አድናቆቱን እየገለፀ በ አደባባይ አልሃምዲሊላ እያለ ደስታውን እየገለፀ ነው
Re: Must listen : አስደሳች ሰበር ዜና : ጀግናው የሱዳን ጦር ቋራን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ
ጀግኖቹ ሱዳኖች ሕግ እና ሥርዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ካስከበሩ በኋላ የሚቀጥለው ትኩረታቸው ሕግ እና ሥርዓት ኤርትራ ላይ ማስከበር ነው የሚሆነው