Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21487
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ትኩስ መረጃ ::::: ጥቅም የቀረባቸው የህወሃት ትራፊዎች ሽንፈታቸውን የሚያስታግሱት ውሸት በማውራት ነው።

Post by Fiyameta » 16 Feb 2021, 04:52

የሽሽት ጣቢያ የሚሉት አሜሪካና አውሮጳ ናቸው። "ሳትቀደም ቅደም! ዘርፈህ አምልጥ!" ይባባላሉ። በውግያ ወቅት "አንድ እግር በመሬት" የሚባል ነገር አለ። እስከ ኮሎኔል ያሉት ትግሬዎች በአብዛኛው ቤተሰባቸውን ወደ አሜሪካ አሸሽተዋል። በስደት ያሉ የወያኔ ባለስልጣን ቤተሰቦች ዶላር የሚላክላቸው ከሃገር ዉስጥ ነው። ተገላቢጦሽ። ሽመልባ የሚባል የስደተኞች ካምፕ አለ፣ ትግራይ ውስጥ። ትግሬዎቹ፣ ኤርትራውያን ነን እያሉ በብዛት ወደ ውጭ ሃገር ይሄዱበታል።

ጥቅም የቀረባቸው የህወሃት ትራፊዎች ሽንፈታቸውን የሚያስታግሱት ውሸት በማውራት ነው።

Post Reply