ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የቻይና አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለቻይና ህዝብና መንግስት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
On Feb 12, 2021 459
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቻይና አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለቻይና ህዝብና መንግስት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጣቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር የነበራትን የሁለትዮሽ ግንኙነትና ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች ብለዋል፡፡
በቻይና የዘንድሮ አዲስ ዓመት “የበሬ ዘመን” መሆኑ ተመላክቷል።
https://www.fanabc.com/%e1%8c%a0-%e1%88 ... %e1%8a%a0/