Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42480
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ ጴንጤዎች ፍንደቃ !!

Post by Horus » 11 Feb 2021, 02:16


Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የጉራጌ ጴንጤዎች ፍንደቃ !!

Post by Wedi » 11 Feb 2021, 04:41

Are you promoting "ጴንጤዝም" in the Gurage community? I think it is a strong and total deviation from your long standing "ኦርቶዶክስዚም" position! :P :mrgreen:

Horus
Senior Member+
Posts: 42480
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ጴንጤዎች ፍንደቃ !!

Post by Horus » 11 Feb 2021, 15:56

ወዲ፤
አው ይህን እንደ ምትል አውቃለሁ! ግን ይህን ልንገርህ! የጉራጌ ክርስቲያን፣ የጉራጌ እስላም፣ ኦርቶዶክስ፣ የጉራጌ ጴንጤ በሙሉ በአንድ ፈጣሪ የሚያምኑ እንደ አንድ ቤተሰብ የሚፋቀሩ፣ የሚዋደዱ፣ የሚረዳዱ፣ አብረው የሚበሉ፣ አብረው የሚጋቡ ስልጡን ፤ መንፈሳዊነት ከቶክሲክ የዶግማ ባሪያነት ነጻ የሆኑ ሕዝብ ነው ጉራጌ ማለት።

እኔ ሕዝቤን እስላም ክርስቲያን ጴንጤ በሚል አይን አይደለም የማየው !! ጉራጌ ጴንጤዎች እነሱ መዝሙር አሉት እንጂ በትክክለኛ የጉራጌኛ ዜማና ጭፈራ መጽሃፍ ቅዱስ ይዘው ቢደሰቱ አብሮ መደሴት ምን ክፋት አለው ። አንዱ ትልቁ የካልቸር ማበልጸጊያ ጥበብኮ የአይማኖት ዶግማ ሳይሆን የሃይማኖት ቀኖና ነው ። እግዚአብሄርን በዘፈናን በጭፈራ ማክበር ቀኖና ነው፤ ልክ በሽብሸባ፣ በረብ፣ በከበሮ፣ በዕንዝራ ማመስገን ቀኖና እንደ ሆነ ሁሉ።

ጉራጌ የ21ኛው ዘመን ኢትዮጵያ የፍቅርና ስልጡንነት ምሳሌ ነው ! መንፈሳዊ ካልቸር ማለት ይህ ነው ! መንፈሳዊነት ምን እንደ ሆነ ማይገባቸው ናቸው በእምነት ንትርክ ግዜና ህይወታቸውን የሚያባክኑ። ጉራጌ በባህሉ ከዚያ በላይ የሆነ ሕዝብ ነው ። እኔ ወንድሜ መስጊድ ሄዶ እግዚአብሄርን አመስግኖ ቢመጣ ያው ወንድሜ ነው፣ አብረን እንበላለን !! ያ ነው የጉራጌ ኮንሺየስነስ የደረሰበት ደረጃ፣ ኬር !

Post Reply