Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

ከተከዜ ማዶ የሚመጣ ጎረቤት እንጅ መሪ አንፈልግም !! – የሰሜን ጎንደር የጠለምት አማራ ህዝብ

Post by Za-Ilmaknun » 08 Feb 2021, 16:25

. የጠለምት አማራ ህዝብ ከወንድም ትግራዋይ ጋር እንደሸማ ተጋምዶ የሚኖር እንጅ በጥላቻ አይተያይም!!

. ከተከዜ ማዶ የሚመጣ ጎረቤት እንጅ መሪ አንፈልግም!! :mrgreen:
. የጠለምት አማራ ህዝብ በማንነቱ የማይደራደር ኢትዮጵያዊ ነው፡፡

https://mereja.com/amharic/v2/453568



Post Reply