“ስማችን ተነሳ የሚሉ አካላት ለምን ህዝብ በዚህ ደረጃ ፈረጀን የሚለውን ነገር ራሳቸውን መመርመር ያስፈልጋል”- ፈቃዱ ተሰማ Via አል-ዐይን
READ MORE https://mereja.com/amharic/v2/451247
ከንቲባዉ አቶ ብርሃኑ በቀለ ለዶ/ር አብይ አህመድ በሰበታ ከተማ በተካሔደዉ ሕዝባዊ የድጋፍ ሠልፍ ላይ ባደረጉት ንግግር የጁንታዉ ተላላኪ በሆኑት በአብንና በኦነግ ሸኔ...
የብልጽግና ፖርቲ ኃላፊ አቶ ዋቀዮ አላኬ በበኩላቸዉ ጽንፈኞች የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላቶች ስለሆኑ መላዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብንና ኦነግ ሸኔን መዋጋት አለበት ብለዋል
MINILIK SALSAWI wrote: ↑04 Feb 2021, 07:41የኦሮሚያ ብልጽግና ከሰሞኑ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የተካሄዱትን የድጋፍ ሰልፎች በተመለከተ መግለጫ ሰጠ፡፡
“ስማችን ተነሳ የሚሉ አካላት ለምን ህዝብ በዚህ ደረጃ ፈረጀን የሚለውን ነገር ራሳቸውን መመርመር ያስፈልጋል”- ፈቃዱ ተሰማ Via አል-ዐይን
READ MORE https://mereja.com/amharic/v2/451247
![]()