የዎያኔ እዩኝ እዩኝ ባይነት ድባቅ ከተመታ በኋላ ሁለት ግዙፍ ነገሮች በፖለቲካው ሜዳ ላይ ዱቅ ብለዋል።
አንዱ በአማራና ኦሮሞ መሃል ለፖለቲካ በላይነት መራራ ፉክቻ እየተደረገ ነው ። ለምን በሉ ? ኔቸር አብሆርስ ቫኪዩም ይባላል። እሱም ተፈጥሮ ክፍተት (ህዋ) ትጠየፋለች ማለት ነው። ዎያኔ ሲነሳ በሱ ቦታ ማ ይግባ? ማንስ ሃያል የበላይ ይሁን የሚለው መወሰን ሳላለበት !!!
ይህ ደሞ ሄዶ ሄዶ ማነው ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ የሚለውን ጉዳይ ያስነሳል ። ዎያኔ ትግሬ በጸረ ኢትዮጵያዊነት ግዙፍ ሃፍረት ከገባ በኋላ ማንም ሌላ ጎሳ የጎሳ ቱልቱላ በመንፋት የኢትዮጵያዊያንን ድጋፍና ቅቡልነት ሰልማያገኝ !!
የዚህ ፈተና ደሞ አድዋን ነው፤ አድዋ ነው፣ አድዋ ነው !!
ሁለትኛው አዲስ ጨዋታ ምርጫው ነው ። ስለምርጫ መዘብዘብ አልሻም !! 70% ፊክና ሌብነት የዘር ድራማና ዉሸት ስለሚሆን፣ እንደ ሚሆን ስለማውቅ !!
ትልቁ ትልቁ ትልቁ ጥያቄና በአንክሮ መጠበቅ ያለባችሁ ????
ኦሮሞ አድዋን ሲያከብር የራሱ ክቡሩ ያድዋ፣ የታላቁ ምኒልክ ፣ የታላቆቹ ጀግኖች ሰንደቅ አላማ፣ ሰንደቀ አርማ ይዘው ነው ወይን ዎያኔ ያቆሸሸው ጸረ ሚንልክ ባንዲራ ተሸክመው?!!
የኦሮሞ አድዋ ወዳጅነት፣ የኦሮሞ ምኒልክ አክባሪነት የዛን እለት በዚያ ባንዲራ ፍንትው ብሎ ላለም የሚገለጽ ይሆናል ።
ማለትም የኦሮሞ ፖለቲክኞች የአድዋን ዘፈን በክልላቸው እንዳይታይ ሲከለክሉ ኖረው ዛሬ ባድዋ ሊነግዱ ከሆነ ሚኒልክን በዎያኔ ባንዲራ ይሰድቡታል!!
የምር ከልባቸው ከራስ ጎበና ዳጪ ጋር ሰላም ገብተው ከሆነ በዓሉን በራሱ ሰንደቅ አላማ ያከብሩታል !!!
እንጠብቃለን???