50m ·
ሰበር መረጃ
#Ethiopia : ከመላው አውሮፖ የተወጣጡ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በጄኔቫ የተባበሩት መንግስታት ጽህፈት ቤት ፊትለፊት መንግስት ጁንታው ላይ የወሰደውን እርምጃ በመደገፍና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ የድጋፍ ሰልፍ ሊያደርጉ ነው:: በዚህ ሰልፍ ላይ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል መቅረት የለበትም! ቅን እና ሰአት በቅርቡ እናሳውቃለን ጄኔቫ እንገናኝ!!
ኢትዮጵያዊነት ወይንም ሞት እናሸንፋለን