የጣና ሀይቅ እንቦጭ እና የቁጥር ጨዋታው!!
ከዘመቻው በፊትና በኋላ ተደረገው ጥናት መሰረትም በእንቦጭ ከተወረው የጣና ሃይቅ ክፍል 33% ብቻ ነው መፀዳት የቻለው።
እውነታው ይህን ሆኖ እያለ በዛርሬው ዘገባቸው ፋና እና ዋልታ 94% የእንቦጭ ሽፋን ተወግዷል ብለው ሲዘግቡ ኢትዮጵያ ብሮድካስት ደነግሞ 85% እደታረመ ዘግቧል። አማራ ብሮድካስት በበኩሉ 80% የእንቦጭ ሽፋን ተወግዷል የሚል ዘገባ ሰርቷል። የትኛው ይሆን እውነት? የትኛውንስ እንመን?



