Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11588
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 31 Jan 2021, 10:17
"እኔ እና ኣንተ ቦክስ ለመገጣጠም ቀጠሮ ይዘን ፤ በቀጠሮ ቦታ ተገናኝተን ፤ እኔ ሰንዝሬ ብመታህ ፤ ልደቱ ነው ጀማሪው? ኣደለም። ሁለታችን ኣስቀድመን ተዘጋጅተንበታል። ጦርነቱና ውግያውን ለይቶ ማየት ኣለብን። ጦርነት ሰፊ ነገር ነው። ላለፉት ፪ ዓመታት ሁለቱም የጦርነት ዝግጅት ሲያደርጉ ነበር።..."
"እኔ TPLFን ነው 28 ዓመት ስታገል የነበረው። የስርዓት ለውጥ አንዲመጣ ፤ TPLF የሚመሩ ሰዎች በኣካል እንዲሞቱ ኣይደለም። ኣስተሳሰባቸው እንዲሸነፍ ነው የታገልኩት፤ .... ኣስተሳሰባቸው በኣስተሳሰባችን ማሸነፍ ነበረብን። ድል የሚለው የኄን ነው"
I don't think Dr Abiy can debate Lidetu on stage.
FF around 23:00