ኤርትራ:
ኤርትራን በጥንቃቄ ማየት አለብን : በህዋላ ግን የባሰ እንዳይመጣ:: ወደ ግጭት እንዳናመራ ኤርትራ በጥንቃቄ ትያዝ:: ኤርትራ ችግር ያለባት ሃገር ናት::
ኤርትራ በጣም ችግር ያለባት አገር ናት:: ትላንት ትግራይ ውስጥ አልነበርኩም ስትል ነበር/: አሁን አልወጣም ብላለች እያሉ ነው:: ብዙ የሰማነው ነገር አለ:: የዘርፉት ዕቃ ራሱ ራስ ያወልቃል:: ዝባዝንኬ መለቃቀም! ነገ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እንደሚፈልጉ አናቅም::
ሲበዛ sadist ናቸው:: የሆነማ ሳይኮሎጂካል ሳይጎዱ አይቀርም:: ያገኙትን ማውደም: ትግሬዎችን ሙሉ በሙሉ ማዋረድ ብላ ብላ
ስዩምን የገደሉት እነሱ ሳይሆኑ አይቀሩም
ይበቃል: ኤርትራ በቃ ልትባል ይገባል:: ወደ ኢትዮጵያ እንድትገባ እና እንድትፈተፍት መደረግ የለባትም!!
እነ ይልቃል :
አንዳንድ አማራዎች በአማራ ስም ተንጠልጥለው ለትግረ የሚያደርጉት ለቅሶ ኣይገባግንም:: ምንድነው ችግራቸው? ይልቃል ጌትነት: ልደቱ ?
እንደገና ችግር ውስጥ ሊከቱን ነው?
ኣብን:
ኣብን በፍንዳታ መርዎቹ የተነሳ ኣጣብቂኝ ውስጥ ነው::: አብይ በዓሁኑ ሰዓት ይነሳ ብሎ ማለት እብደት ነው:: አብን ሊወገድ ጫፍ ላይ ነው: እና ጥንቃቄ ያስፈልጋል:: ከአማራ ክልል ጋር አብረው መስራት አለባቸው:: ጫፍ ረግጠው መዝለላቸውን ማቆም አለባቸው::
ታየ ደንዳ :
ይህ ሰው የሆነ ርምጃ ሊወሰድበት ይገባል:: ለምንድነው የአማራ ክልል መልስ የማይሰጠው? ለምንደነው ፍርድ ቤት የማይገትረው? ከስልጣን መባረር አለበት: ወይም ወደ እስር ቤት :: ምንድነው የሚለው? ትዕግስታችን እያለቀ ነው !
የአማራ ክልል :
ወልቃይት :
የአማራ ክልል በምንም ተኣምር በወልቃይት ጉዳይ መደራደር የለበትም::: ምንም ይምጣ ምን መጋደል አለበት::
ለአማራ ክልል ልል የምፈልገው : ፍርድ ቤት እኮ አለ ለምን አይጠቀሙበትም?
ታየ ደንዳን መክሰስ : የቤኔሻንጉል ክልልን መክሰስ ይቻላል:: ምን ይጠብቃሉ?
ትግራይን ለመቆጣጠር ኢትዮጵያ በቂ ናት
ትግራይ:
ትግራይን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር አገራችን በቂ ናት:: ኤርትራ መውጣት አለባት:: እንሳተፋለን ካሉ የኢትዮጵያን ልብስ ለብሰው መተባበር ይችላሉ : ግን በኢትዮጵያ ስር ሆነው ነው::
አማራ ክልል ከፍተኛ ኃይል ማሰልጠን አለበት:: የአማራ ሕዝብ ከጎኑ ስለሆነ መጨነቅ አያስፈልግም::ኢትዮጵያ ራሷ ከፍተኛ ኃይል ማስልጠን አለባት::
ትግራይ ላይ የተጀመረው ሥራ በከፍተኛ ደረጃ መቀጠል አለበት::
የእኔ ምልከታ: የኤርትራ ጤነኛ አለመሆን : የኣብን ሁነታ: የነ ይልቃል ጌትነት አፍቃሪ ወያነ መሆን : የወልቃይት ጉዳይ:ትግራይን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር አገራችን በቂ ናት
Last edited by Abaymado on 30 Jan 2021, 00:05, edited 1 time in total.
Re: የእኔ ምልከታ: የኤርትራ ጤነኛ አለመሆን : የኣብን ሁነታ: የነ ይልቃል ጌትነት አፍቃሪ ወያነ መሆን : የወልቃይት ጉዳይ:ትግራይን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር አገራችን በቂ ናት
አሁን ትልቁ ችግር ኤርትራን ከኢትዮጵያ ማስወጣት ነው:: እሺ ብለው ይወጣሉ? የትኛውን የትግራይ ክልል ሊለቁ ይችላሉ? ባድመ እና ዛላንበሳ ያለቀለት ነገር ነው:: እሮብንም መልቀቃቸው ያጠራጥራል::
This is historical video!
This is historical video!
Re: የእኔ ምልከታ: የኤርትራ ጤነኛ አለመሆን : የኣብን ሁነታ: የነ ይልቃል ጌትነት አፍቃሪ ወያነ መሆን : የወልቃይት ጉዳይ:ትግራይን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር አገራችን በቂ ናት
Why do they need to leave? TPLF attacked Eritrea with torrid of Missiles and rockets on several occasions. This was clearly an invitation by TPLF sent to Eritrea to get involved in this war. After TPLF's invitation, Eritrea entered into the war and won the TPLF army.
So, why do the Tigrayans are crying now after they become defeated on the war they started without any reason?
War Rule Number 1: Winner takes all!!
Re: የእኔ ምልከታ: የኤርትራ ጤነኛ አለመሆን : የኣብን ሁነታ: የነ ይልቃል ጌትነት አፍቃሪ ወያነ መሆን : የወልቃይት ጉዳይ:ትግራይን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር አገራችን በቂ ናት
Every killil in Ethiopia is fighting for its border, what about Amhara's killlil? No way , we will not negotiate on our lands! we will not discuss on the issue of Welqaite and Raya.