Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና፣ ከጁንታው ታጣቂ ሃይል ጋር በመሰለፍ ሲዋጉና ሲያዋጉ የነበሩ 18 ከፍተኛ መኮንኖች በቁጥጥር ስር ዋሉ!!!!

Post by Ejersa » 27 Jan 2021, 11:31

ከጁንታው ታጣቂ ሃይል ጋር በመሰለፍ ከመቀሌ እስከ ቆላ ተንቤን ሲዋጉና ሲያዋጉ የነበሩ 18 ከፍተኛ መኮንኖች በመከላከያ ሠራዊትና የፌዴራል ጸጥታ ሃይሎች የጋራ አሰሳና ፍተሻ ስራ በቁጥጥር ስር ውለዋል።

ከጁንታው የጥፋት ቡድን ጋር በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የተሰለፉ ሃይሎች በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለመንግስት እንዲሰጡም በድጋሚ ጥሪ ቀርቧል።

የመከላከያ ኢንዶክትርኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀኔራል መሀመድ ተሰማ ለኢዜአ አንደገለጹት 18ቱ ከፍተኛ መኮንኖች በቁጥጥር ስር የዋሉት የመከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ጸጥታ ተቋማት በቅንጅት ባካሄዱት አሰሳና ፍተሻ ነው።

በቀጥጥር ስር ከዋሉት መኮንኖች መካከል ዘጠኙ የሙሉ ኮሎኔል ማዕረግ፤ ሰባቱ የሌተናል ኮሎኔል ማዕረግ ያላቸውና ሁለቱ ደግሞ የፖሊስ ኮማንደሮች መሆናቸውን ገልጸዋል።
ሜጀር ጄኔራል መሃመድ፤ ወንጀለኞችን የማደኑ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል ሲሉም ለኢዜአ ገልፀዋል።

ከጁንታው የጥፋት ቡድን ጋር በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የተሰለፉ ሃይሎች በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለመንግስት እንዲሰጡም ሜጀር ጄኔራሉ በድጋሜ ጥሪ አቅርበዋል።
ህዝቡም ለፀጥታ ሃይሉ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠሉንም ተናግረዋል።

በቅርቡ ከጁንታው የጥፋት ቡድን ጋር ተሰልፈው ከነበሩት ከፍተኛ መኮንኖች መካከል ሜጀር ጄኔራል መሀመድ እሻን ጨምሮ ሌሎች የጁንታው ከፍተኛ የጦር መኮንኖች እጃቸውን መስጠታቸው ይታወሳል።

pushkin
Member+
Posts: 9685
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ሰበር ዜና፣ ከጁንታው ታጣቂ ሃይል ጋር በመሰለፍ ሲዋጉና ሲያዋጉ የነበሩ 18 ከፍተኛ መኮንኖች በቁጥጥር ስር ዋሉ!!!!

Post by pushkin » 27 Jan 2021, 11:58

https://www.facebook.com/watch/live/?v= ... _permalink
Ejersa wrote:
27 Jan 2021, 11:31
ከጁንታው ታጣቂ ሃይል ጋር በመሰለፍ ከመቀሌ እስከ ቆላ ተንቤን ሲዋጉና ሲያዋጉ የነበሩ 18 ከፍተኛ መኮንኖች በመከላከያ ሠራዊትና የፌዴራል ጸጥታ ሃይሎች የጋራ አሰሳና ፍተሻ ስራ በቁጥጥር ስር ውለዋል።

ከጁንታው የጥፋት ቡድን ጋር በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የተሰለፉ ሃይሎች በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለመንግስት እንዲሰጡም በድጋሚ ጥሪ ቀርቧል።

የመከላከያ ኢንዶክትርኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀኔራል መሀመድ ተሰማ ለኢዜአ አንደገለጹት 18ቱ ከፍተኛ መኮንኖች በቁጥጥር ስር የዋሉት የመከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ጸጥታ ተቋማት በቅንጅት ባካሄዱት አሰሳና ፍተሻ ነው።

በቀጥጥር ስር ከዋሉት መኮንኖች መካከል ዘጠኙ የሙሉ ኮሎኔል ማዕረግ፤ ሰባቱ የሌተናል ኮሎኔል ማዕረግ ያላቸውና ሁለቱ ደግሞ የፖሊስ ኮማንደሮች መሆናቸውን ገልጸዋል።
ሜጀር ጄኔራል መሃመድ፤ ወንጀለኞችን የማደኑ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል ሲሉም ለኢዜአ ገልፀዋል።

ከጁንታው የጥፋት ቡድን ጋር በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የተሰለፉ ሃይሎች በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለመንግስት እንዲሰጡም ሜጀር ጄኔራሉ በድጋሜ ጥሪ አቅርበዋል።
ህዝቡም ለፀጥታ ሃይሉ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠሉንም ተናግረዋል።

በቅርቡ ከጁንታው የጥፋት ቡድን ጋር ተሰልፈው ከነበሩት ከፍተኛ መኮንኖች መካከል ሜጀር ጄኔራል መሀመድ እሻን ጨምሮ ሌሎች የጁንታው ከፍተኛ የጦር መኮንኖች እጃቸውን መስጠታቸው ይታወሳል።

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና፣ ከጁንታው ታጣቂ ሃይል ጋር በመሰለፍ ሲዋጉና ሲያዋጉ የነበሩ 18 ከፍተኛ መኮንኖች በቁጥጥር ስር ዋሉ!!!!

Post by Hameddibewoyane » 27 Jan 2021, 12:56

:lol: :lol: :lol: :lol:
pushkin wrote:
27 Jan 2021, 11:58
https://www.facebook.com/watch/live/?v= ... _permalink
Ejersa wrote:
27 Jan 2021, 11:31
ከጁንታው ታጣቂ ሃይል ጋር በመሰለፍ ከመቀሌ እስከ ቆላ ተንቤን ሲዋጉና ሲያዋጉ የነበሩ 18 ከፍተኛ መኮንኖች በመከላከያ ሠራዊትና የፌዴራል ጸጥታ ሃይሎች የጋራ አሰሳና ፍተሻ ስራ በቁጥጥር ስር ውለዋል።

ከጁንታው የጥፋት ቡድን ጋር በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የተሰለፉ ሃይሎች በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለመንግስት እንዲሰጡም በድጋሚ ጥሪ ቀርቧል።

የመከላከያ ኢንዶክትርኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀኔራል መሀመድ ተሰማ ለኢዜአ አንደገለጹት 18ቱ ከፍተኛ መኮንኖች በቁጥጥር ስር የዋሉት የመከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ጸጥታ ተቋማት በቅንጅት ባካሄዱት አሰሳና ፍተሻ ነው።

በቀጥጥር ስር ከዋሉት መኮንኖች መካከል ዘጠኙ የሙሉ ኮሎኔል ማዕረግ፤ ሰባቱ የሌተናል ኮሎኔል ማዕረግ ያላቸውና ሁለቱ ደግሞ የፖሊስ ኮማንደሮች መሆናቸውን ገልጸዋል።
ሜጀር ጄኔራል መሃመድ፤ ወንጀለኞችን የማደኑ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል ሲሉም ለኢዜአ ገልፀዋል።

ከጁንታው የጥፋት ቡድን ጋር በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የተሰለፉ ሃይሎች በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለመንግስት እንዲሰጡም ሜጀር ጄኔራሉ በድጋሜ ጥሪ አቅርበዋል።
ህዝቡም ለፀጥታ ሃይሉ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠሉንም ተናግረዋል።

በቅርቡ ከጁንታው የጥፋት ቡድን ጋር ተሰልፈው ከነበሩት ከፍተኛ መኮንኖች መካከል ሜጀር ጄኔራል መሀመድ እሻን ጨምሮ ሌሎች የጁንታው ከፍተኛ የጦር መኮንኖች እጃቸውን መስጠታቸው ይታወሳል።

Kuasmeda
Member+
Posts: 6431
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: ሰበር ዜና፣ ከጁንታው ታጣቂ ሃይል ጋር በመሰለፍ ሲዋጉና ሲያዋጉ የነበሩ 18 ከፍተኛ መኮንኖች በቁጥጥር ስር ዋሉ!!!!

Post by Kuasmeda » 27 Jan 2021, 13:30

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Post Reply