Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ላኪው ሲጠናቀቅ ወደ ተላላኪው እንመለሳለን ... ጦርነትም ትምህርትም በርቀት ብቻ የሚያውቁት ተጠናቀዋል

Post by Jirta » 23 Jan 2021, 05:32

ህውሃት እስከ ዛሬ ጦርነትን የምታውቀው በርቀት ብቻ ነው: ዛሬ ሳያስቡት ገጥመው ተጠናቀዋል:: እሁን ለ60 አመት ያለ ተቀባይ እድራሻ ሲላላኩ የቆዩት ኦነጎች ቀርተዋል:: ከዚህ በሗላ የላኪ አድራሻቸውም ስለተሰረዘ እነርሱም ወደመዝገብ ቤት ገቢ ይሆናሉ::
ያኔ እነጅዋርም ከእስር ቤት ወጥተው ይረሸናሉ::