Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ሰበር ዜና ኦነግ ለ6ሰአት ብቻ ተቆጣጥሮት የነበረውን መንዲን እንደገና ለቆ ወጣ

Post by Jirta » 23 Jan 2021, 05:05

አንድ ቀበሌ ተቆጣጥሮ የማያውቀው ኦነግ አሁንም ተባረረ::ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
አሁን70ኛ አመቱን በቁዘማ ሊያከብር ነው::
እስከ አሁን የበላቸው የኦሮሞ ልጆች ቁትር ሲደመር ደግሞ ከ1 ሚሊዮን እያለፈ ነው::
በሚቀጥለው አመት ደግሞ እንደ ፈጣሪው ወያኔ ሙሉ በሙሉ ይጠፋል:: እርሱን የሚደግፉ: በልባቸው የሚያምኑ በሙሉ አብረው ይጠፋሉ::