Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ዘር አጥፊዎች ሲያዙ ለሌላ ዘርማጥፋት የሚዘጋጁ ከዚህ ቢማሩ

Post by Jirta » 09 Jan 2021, 15:50

ተማሩ ተማሩ ተማሩ ተማሩ ተማሩ ተማሩ ተማሩ ተማሩ ተማሩ ተማሩ ተማሩ ተማሩ ተማሩ ተማሩ ተማሩ ተማሩ
ያለበለዚያ ጊዜ አጭር ነው። ግፍ ለልጅ ልጅ አይተላለፍም። እንደነ ሀጫሉ እንደነ ስብሃት እጅ በእጅ ነው የሚወራረደው።
አማርኛ አስተማሪው "ጠጣ" የሚለውን ግስ ለተማሪዎቹ በዓ.ነገር ሲያስረዳ...!😜
1ኛ. ለሀገሩ የሞተው ጀግና "ለጠላት እጅ አልሠጥም!" ብሎ ሽጉጡን ጠጣ!💪
2ኛ. ሀገሩን ገሎ በቁሙ የሞተው ባንዳ ደግሞ እጁን ሠጥቶ ሲጃራ ጠጣ!🤪
// በነገራችን ላይ ያኔ መይሳው "ለጠላት እንግሊዝ እጄንማ አልሰጥም!" ብሎ ሽጉጡን ሲጠጣ ፥ ዛሬ ሲጃራ የጠጣው የባንዳው ስብሀት ነጋ ባንዳ አያቶቹ ነበሩ ለእንግሊዝ የመንገድ መሪ የነበሩት! //