Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42452
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አንድ ስንኝ ለጀግና ሠራዊት

Post by Horus » 07 Jan 2021, 18:34


መብረቅ እንደ ብራቅ
በቀስተ ፍላጻ ተራራን መሰንጠቅ
ላበሻ ጦር እንጂ መቼ ለወያኔ
ተሰጠው ለሌባ ለዚያ አረመኔ።


ለቆላ ተምቤን አዳኞች
ሆረስ አይነ ኩሉ
የገና ለት 2021