Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

መርህ የሚለው ትርጉም ተቀየረ እንዴ የሀበሻ ሠፈር ጫጫታና የቃሉ አጠቃቀማቸው ግራ አጋባኝ እኮ፡፡ info Please ጁንታውም

Post by AbebeB » 03 Jan 2021, 18:17

ጁንታዎች ናቸው እኮ፡፡

እነ ኤርሚያስ በሼም የተሞላው ዕውቀት ኣልባ ትንተና ይሰጣሉ፡፡ እና ሳያነቡ መጽፍ ይጠቅሳሉ፣ ራሳቸውንና ራሳቸውን ብቻ እንደ መረጃ ምንጭ ይጠቀማሉ፡፡ የሚገርመው ደግሞ ከራሳቸው ጋር እጅግ ሲቃረኑ ይኖራሉ፡፡ እንዲህ የሚያደርጉትን ወሬ በመርህ እንኖራለን፣ እንሰራለን ይላሉ፤ በዩቲዩብ ብቅ ብለው፡፡ ለዚህ ነው ለመርህ ያላቸው ዕውቀትና ግንዛቤያቸው ጥራጣሬ ውስጥ የወደቀው፡፡

እኔ ከሀበሻ ጋር መቆጠሬ ብቻ ነው የሚቆጨኝ፡፡ መቼስ ማል ጉዳኒ ነው ይኼ እኮ!