አስካሁን ደረስ ባሳዩት ሰባዊነት ለጁንታው ቅጥረኞችም አንኩዋን ቢሆን ጠላትም ቢሆኑም ከኣይምሮ ባላይ የሆነ ጭካኔና አብሪት ቢያሳዩም የተራበውን ኣብልቶ የቆሰለውን ኣክሞ ኢትዮጵያዊነትን ምን ማለት አንደሆነ ለኛም ጭምር ያስተማረ የኣማራ ሃይል አና ህዝብ ነው። በደልኛን የሚጸየፍ ነገር ግን ይቅር ባይ የሆነ የእግዚያብሄርን መንገድ በወሬ ብቻ ሳይሆን አንደቃሉ በመኖር ተምሳሌት የሆነ ህዝብ አና ሃየል ነው።
ስለዚህ በዚህ የኣማራ ህዝብ አና ሃይል ልቡ የማይነካ ካለ የስበእና ችግር ያለበት መሆን ኣለበት ብዬ በኔ ሃሳብ ኣምናልሁ። ሌላ ኣንደነገር መጨመር የምፈልገው የኣዳነች ኣቤቤን በጣም ብዙ ስራውች አቃወማለሁ ግን የዛሬውን የተመሰገነ ስራ መሆኑን አና በዚሁ ኣይነት ሃቁን የምተመረኮዝ የምት ሄድ ከሆነ ሰልስዋ ያለንን ኣቋም የማንቀይርበት ምንም ምክኛት የለም። ማንም ያጠፋል ግን ከስህተት መማር ደግሞ የበለጠ የትልቅ ሰው መለኪያ ነው። ነገር ግን አንደ እነ ሽመልስ ኣብዲሳ ኣደሮ ቃርያ የሆኑ አና እንደ ታዬ ደንዳ ከነበሩበት ወደታች የሚዝቅጡትን ደግሞ በሂደት አንደ ጁንታው ወደቦታቸው ይመለሳሉ በሚቀጥለው ትግል።
Re: የኣዳነች ኣቤቤን በጣም ብዙ ስራውች አቃወማለሁ ግን የሰሞኑ የተመሰገነ ስራ መሆኑየሚበረታታ ነው
ከሰለጠነ ህዝብ ጋር መኖርም ሆነ መስራት ስልጣኔን አና በጎንት አንዲጋባብ ህ ያደርጋል ህሊና ካለህ አና ፈቃደኛ ከሆንክ ስበእናህንም ከፍ ሊያደርግ ይችላል። ኣሁን ኣሁን በኣዳነች ኣቤብቤ ላይ የሚታየው እውነተኛ ለውጥ ከሆነ አና ጠባብነትዋን አና ሙሰኝነትዋን በመተው ለኣዺስ ኣበባ ህዝብ አንጂ ለጽንፈኛው ኦሮሙማ መወገኑን ትታ ኣቋሙዋን ካስተካከልች አሰየው ብለን ከጎኑዋ አ ንቆማለን። በጃን ሜዳ አንዲሁም የኣምራውን ሃይል በግልጽ የሃገር ኣለኝታ መሆንን ኣምና ሽልማቱን መስጠትዋ በርቺ የሚያስብላት ንው።