Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15260
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የዴርግ ውድቀት ከወያኔ ውድቀት ሲነፃፀር - ደርግ እንዴ ነገሠ ነው የወረደው። ኧረ የሂትለርም አወዳደቅ ከወያኔ ሳይሻል አይቀርም። ያሳፍራል የወያኔስ ጉድ! ጉድ!ነው።

Post by Abere » 10 Dec 2020, 21:05

የዴርግ ውድቀት ከወያኔ ውድቀት ሲነፃፀር - ደርግ እንዴ ነገሠ ነው የወረደው። ኧረ የሂትለርም አወዳደቅ ከወያኔ ሳይሻል አይቀርም። ያሳፍራል የወያኔስ ጉድ !ጉድ !ነው።