Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4100
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: VIDEO: #ድሮ እና ዘንድሮ ወደር የማይገኝለት ለሆዱ ያደረ ተላላኪ ደመቀ መኮንን!

Post by ethioscience » 10 Dec 2020, 06:05

Just FYI: ደመቀ ጎበዝ ነው!! ሙሴ ፈረኦን ቤተ መንግስት ውስጥ ትልቅ ሰው ነበር ግዜው ሲነሳ ተነስቶ ፈረኦን አጠፋው፥፥ ደመቀም የወያኔን ማንነት በደንብ ካወቀ በኋላ በመጀመሪያ ከአብይ ጋር በመሆን ወያኔን ላይመጣ ከፓርላመንት አባረረ:: :idea: አሁን ደግሞ ከአማራና ከፌደራል ጦር ጋር በመሆን እያደነ እየገደላቸው ነው:: በተጨማሪም ወያኔዎች ሲገደሉ ሲጮሁ ድምጻቸው እንዳይሰማ በዲፕሎማቲኩ ደረጃ የውጪውን ድምጽ እየዘጋው ነው :roll: :roll: ፥፥ ታዲያ ከዚህ በላይ ጀግና አማራ በትግራይ ወያኔዎች ላይ የሚገባውን የሰራ የሆሊውድ ፊልም እንኳን መፍጠር ይችላል :?: :?: :!: :!: ::



Post Reply