Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አማራ ሊህቃን ጊዜያቸውን ሲያባክኑ የኖሩት የራሳቸውን ሕዝብ ታርክ በመጻፍ ሳይሆን የሌላውን (የኦሮሞን) ሕዝብ ታርክ በማጣመም ነው፡፡

Post by AbebeB » 09 Dec 2020, 21:19

አማራ ነን የምትሉ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ያላችሁ እስኪ የሆናችሁትን (ያልሆናችሁትን ሳይሆን) በትክክል ንገሩን፡፡ ማለቴ በጓዳ ከራሳችሁ ጋር የምታውሩዋትን ሀቅ ማለቴ ነው፡፡