-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47667
- Joined: 30 May 2010, 23:04
As Ethiopia goes ethnic federalism goes with it and nations will be replaced very soon
No more having conversation with the most hated savage chigaram breeder ethnics.
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: As Ethiopia goes ethnic federalism goes with it and nations will be replaced very soon
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ መግለጫን ጊዜ ወስጄ አነበብሁት፣ እናም ከወትሮው ለየት ያለና የአማራን ህዝብ ወቅታዊ ስሜትና ፍላጎት ያገናዘበ ሆኖ አግኝቸዋለሁ፣ ከሁሉም በላይ የማይካድራና የሁመራ እንዲሁም የጨርጨር ቢሶበር ሰማዕታት ሬሳ በክብር ሳያርፍ እነዚህ አክራሪ የብሔር ፖለቲካ አራማጅ ግለሰቦችና ቡድኖች በህብረብሔራዊ ፌዴራሊዝም ስም ለመነገድ መሞከራቸውን ለማጋለጥ ያደረገው ድፍረት የተሞላበት ጥረት ይበል የሚያሰኝ ነው፡፡
አንዳንዶቹ እዛው እነሱው ጋር ሆነው የሚመክሩ የትግል አጋር ነን የሚሉ ሆነው ሳለ ስልጣን ላይ ተቀምጠው ጭምር የአክቲቪስትነት አባዜ ያለቀቃቸው በመሆኑ ሲነሽጣቸውና በጓዳ ሆነው ያወጉት ውስጣቸውን ሲበላቸው ወደ ማህበራዊ ሚዲያው ብቅ ብለው እንደለመዱትና አሳዳጊያቸው ትህነግ ያደርገው እንደነበረው የአማራን ህዝብና ፖለቲከኞች በመፈረጅ ሊያሸማቅቁ ይሞክራሉ፡፡
ከአሁን በኋላ ርስት አስመላሽና ህገ መንግስት አርካሽ የሚሉት ቃላት በአማራ ህዝብና ፖለቲከኞች ዘንድ ቦታ እንደሌላቸውም ያወቁ አይመስሉም፣ ትህነግ የአማራን ህዝብና ፖለቲከኛ ትምክህተኛና ተስፋፊ እያለ ለማሸማቀቅ ይጠቀምበት የነበረውን የትግል ስልት ተውሰው እንደቁራ ሲጮሁ ይሰማሉ፡፡ ለነገሩ ፍርዳቸው ነው፣ የትህነጉ ጉዳይ ሲጠናቀቅ ወደ እነሱም እንደምንመጣ አስቀድሞ ገብቷቸዋልና፡፡
እናም እነዚህ ወገኖች በጊዜ ሊመከሩ ይገባል እንላለን፣ ምክንያቱም የአማራ ህዝብ ባለፉት 29 አመታት ኦሮሚያ ክልልን ጨምሮ በየትኛውም የሀገሪቱ አካባቢ በግፍ ሲገደል፣ ሲፈናቀል፣ ንብረቱ ሲዘረፍና ሲወድም ድምጻቸውን አጥፍተው ከቆዩ በኋላ አሁን ላይ የህግ ማስከበር ተግባሩ በአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ ታግዞ ወደመጠናቀቁ ሲቃረብ ይህንን እንጉርጉሮ ማሰማት የጤናም አይደለም፡፡
በእጅጉ የሚገርመው ነገር የአማራ ህዝብ በመተከል፣በጉራ ፈርዳ፣ በወለጋና አርሲ አካባቢዎች ሲታረድ ዝም ብሎ የነበረ አክራሪ ሀይል አሁን ብዕሩን አሹሎ ብቅ ማለቱ ነው፡፡ በተለይም የኦሮሞ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች በአማራ ህዝብና ፖለቲከኞች ላይ ያላቸውን ጥርጣሬና ስጋት እስካላስተካከሉ ድረስ ከአማራ ህዝብና ፖለቲከኞች ጋር የሚኖራቸው አጋርነት አደጋ ላይ ሊወድቅ እንደሚችል መገንዘብ ያለባቸው ይመስለኛል፡፡
የአማራ ህዝብና ፖለቲከኛ አንድም ቀን ኢትዮጵያን ለማፍረስ መክረው አያውቁም፣ ህብረብሔራዊ ፌዴራሊዝሙም ከማንም በላይ እነሱን እንደሚጠቅማቸው ከእነዚህ እንቁራሪቶች በተሻለ ይገነዘባሉ፡፡ ከዛ ውጭ በግፍ የተወሰደውን ህዝባችንን ነጻ የሚያወጣ እልህ አስጨራሽ ትግል አካሂደናል፣ ሰሞኑን ደግሞ ህግ በማስከበር ስራው ፍጻሜውን አግኝቷል::
ስለሆነም ይህንን ነጻ የወጣ ህዝብ በህግና ስርአት ሽፋን መልሶ ወደገሀነብ እንዲገባ ለማድረግ የምታስቡ ወገኖች የህዝቡን ስሜት በአግባቡ እንድትረዱ እንፈልጋለን፡፡ ይኸ ነጻ የወጣ ህዝብ ለአንድም ቀን በትግራይ ክልል ውስጥ መቆየት እንደማይፈልግ ሰሞኑን ባካሄደው ሰልፍ አረጋግጧልና አትድከሙ ለማለት እንፈልጋለን፡፡