Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4613
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Now the time comes for Amhara again! አሁንም ዕድል ለአማራ መጥቻለሁ እያለች ነው!

Post by Abaymado » 07 Dec 2020, 10:53

ዓብይ ትግራይ ላይ የዘመተው በተወሰኑ በምክንያቶች ነበር:: አንዱ ግን አማራ በዓብይ ላይ የነበረው አመለካከት ጥሩ ስላልነበር ነበር ማለት ይቻላል:: ምናልባትም ይህንን የአማራን አስተሳሰብ ለማስቀየርም ታስቦ ነው ብየ እገምታለሁ :: በተለይ
  • የአማራ ግድያ መብዛት
  • የጋላዎች ከመጠን ያለፈ ስግብግብነት እና ራሳቸውን እንደ ወያነ ተተኪ አርገው መቁጠራቸው:ጋሎች ከፍተኛ ማን አለብኝነት ውስጥ መግባት
  • ዋናው ደሞ የሽመልስ አብዲሳ ንግግር
የአማራን ህዝብ እና የአማራን አመራሮች ክፉኛ ኣስደንግጥዋል: ኣበሳጭትዋል

እና አሁን ምን ተፈጠረ?
  • አማራ ጦርነቱ ውስጥ በመሳተፍ በራስ መተማመኑ እና በሌላው እንዲከበር ማረግ መቻሉ
  • የአማራ ጠላት የሆነው ነቀርሳ ወያነ እና ግብረ ኣበሮቹ ኣከርካርው መሰበሩ : ይህ አማራ ላይ ሌላው ብሄር እንዲነሳ የምያረገውን ሸር እንዲቀንስ ያረገዋል
  • የወልቃይትና ራያ ጉዳይ ውጥረት በመጠኑም ሊቀንስ መቻሉ
  • ዓብይ በጣም ውጥረት ላይ መሆኑ: ማለት
    • ሱዳን ኢትዮጵያን መውረርዋ
    • ዓለም ዓብይን በጥርጣሬ ማየቱ


እነዚህ እና ሌሎች ነገሮች ተደማምረው ኦህዴድ እና ብአዴን መጠዛጠዝ መጀመራቸው አንዱ ምክንያት ነው:: ኦህደድ እና ፅንፈኛ ኦህደዶች እና የብሄሩ ተወላጆች እኛ ብቻ መዝረፍ እና መብላት አለብን ብለው የተነሱበት አጋጣሚ አሁን እንደገና ችግር ገጥሞታል::

ወልቃይትን እና ራያን አብይ መያዣ ለማረግ የሚፈልግ ይመስለኛል:: አማራን ወደ እሱ ለማስገባት ይፈልገዋል ::
አማራ ሁለተኛ መሸወድ የለበትም:: የአማራ አመራሮች ለማይረባ ስልጣን ብለው ታሪክ የማይረሳው ስህተት ድጋሚ መስራት የለባቸውም::

ችግራችን የአብይን ችግር መፍታት ሳይሆን የአማራን ችግር መፍታት ነው:: ሲቀጥል
  • አምባገነንነትን ማስወገድ:
  • እኔ ብቻ ልብላ የሚለውን መግታት:
  • አጠቃላይ አገሪቱ ዲሞክራሲ ያላት አገር ማረግ ነው::


ይህ የሚሆነው የአማራ ፍላጎት ሲሟላ ብቻ ነው:: በአማራ ኪሳራ የሚመጣ ሁሉ መጨረሻው አገሪቷን ከመበታተን አያድናትም:: አማራ የማታ ማታ ከፍተኛ ዋጋ ከሚከፍል አሁኑኑ ስህተቶችን ማስተካከል ይገባል::