-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13696
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: YeTimkihtegnaw Junta AfeKelatewoch
The are making a fool of themselves ad nauseam repeating nonsense.Give Abiy his due .Abiy was able accomplish in two years no one thought possible --by any measure that qualify him as Ethiopian Abraham lincoln, Period. 360 are in these echo chamber listening to themselves and have fallen in love with their own voices .
Re: YeTimkihtegnaw Junta AfeKelatewoch
የነዚህ ጉዳይ እኮ ሳይታለም የተፈታ ነው:: ማን ምን እንደሆነ እኮ እናውቃለን:: ዶክመመንት መግኘ ኣያስፈልገንም ከዛ በላይ የውስጥ አዋቂ ሰርጎ ግቦች አሉን ጎበዝ:: እንኳን ወያኔ የስራውንለመስራት ያስበውንም ከራሱ ውስጥ ያለ ፈልፍለን እናግኘዋለን:: እነዚህ አጭበርባሪ ዱሩዬ ... ከርሳሞች ... ለአገራቸው ደንታ የሌላቸ ስራ ፈት ስነፎች.. አሳማ ናቸው:: እነዚህን ያመነ ጉም የዘግነ: ወያኔ እኮ እንደነዚህ አይነት ሎሌዎችን ይዞ ነው 30 አመት ኢትዬጵያ እና ኢትዬጵያውያንላይ ሲፀዳዳ የኖረው:: እኛ ብንናገር የሚሰማን የለም ነበር::
ታምራት ነገራም ከተከፋዮቹ ቁንጮ ነው:: ጀሮ ያለው ይስማ::