-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
ሰበር ዜና ‼️
በሽሬ በኩል ጦሩን እየመራ መቀሌ የገባ የጀግናው ሌ/ጄ አበባው ታደሰ ጦር መቀለ ከገባው ባለ ቀይ መለዮ ለባሹ ልዩ ሀይል ኮማንዶ ጋር በመቀናጀት ሌ/ጄ አበባ ታደሰ የመራው ሰራዊት ስድስት የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ጉጀሌ ወንበዴ የጦር ጄኔራሎችና ኮሎኔሎችን በቁጥጥር ስር አውሏል::