የትግሬው ጁንታ በየቤተክርስቲያኑ ቦምብ አና መትረየስ አንዲደብቅ የረዱ የትግሬ ቄሶች አና ኣዲስ ኣበባ በተከሀንት ውስጥ ያሉ ታጋይ ጳጳሳት አና ቄሶች የማንንን ማጣራት አየተደርገባቸው አንዲሁም የዘረፉትን ንብረት አንዲመልሱ ማደረግ የቤተክርስቲያንዋ ህግ ቢሆን የፈቅዳል ለባን የደበቀ አራሱም ሌባ ነው።
አኔ አኮ በጣም የሚገርመኝ አና የሚያሳዝነኝ በትግሬ ማህበረሰብ ውስጥ ኣንድ ሃይ የሚል ሽማግሌ፤ኣሮጊት፤ ቄስ ወይም ሌላ የሃይማኖት ኣባት ወይም ህሊና ያለው አና የተማረሰው አንዴት ኣይኖርም።
ለምሳሌ በደቡብ የጋሞ ኣባቶች በኣዋሳ ውስጥ የጁንታው ቅጥረኞች ሰው ሲገድሉ አና ሲሰቅሉ ያከተማው ወጣትች በእልህ አና በቁጭት ተነሳስተው ቄሮ ስለነብረ ውንጀሉን የፈጸመው በዛሚክኛት ሁለቱን ጎሳዎች ለማጋጨት ጁንታው ያቀደው ትንኮልን የጋሞ ኣባቶች ተረድተው ቄጤማ ይዘው መሬት ተንበርክከው በመለምን የእርስ በርስ ግጭቱን አንዲቅር ኣድረገዋል።
ይህን ሲያደርጉ ግን የሞቱት ወገኖቻቸው ሃዘን አነሱንም ኣሳዝኖዋቸዋል ግን ሌላ ደም መፋሰ ስ ለማስቀረት ለሰላም በለው የከፈሉት ምስዋትነት ነው። ታድያ ትግራይ ውስጥ ግን ኣንድም ስማግሌ ውይም ኣሮጊት ውይም ቄስ ወይም ፍሪሃ አግዚያብሄር ያለው የለም ምህረት ኣያውቁም። በተልይ ይህ የሚመለክተው አንደነ ኣባ ጳውሎስ ያሉ በሃይማኖት ሰበብ ኣመንዝራ፤ሴሰኛ አንድ የመጠጥ ሱሰኛ የሆኑ ከትግራይ መጥተው ፤ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ውስጥ የተሰገሰጉ ጁንታውን በርታ አያሉ ቡራኬ የሚሰጡ ለነብሳቸው ያደሩ አንዲሁም በቤተክርስቲያኑ መመናን ውስጥ በዘር አየተመራረጡ የትግሬ ቤተክርድቲያን ያስመሰሉት ኣባት ነን የሚሉትን ጳጳሶች ነው።
የትግራይ ሃገረ ስብከት የት ነበር ተበዳዮች ቤተክርስቲያን ሲጠለሉ ኣሳልፈው ለጁንታው የሚስጡ በውጭ ኣገር ባሉ ቤተክረስቲያን ብቻ ማገልገል የሚፈልጉ በኣጠቃላይ ሀዝብ ከትግራይ በመጡ ልጆቻቸው ሲታረድ ኣንድ ቅን አንኳን ወጥተው ተዉ ውጉዝ ከማአርዮስ ያላሉ የልቁንም ለራሳቸው ሃውልት አና ለዩ ልዩ ጥቅማጥቅን የሚያሳደዱ ናቸው። የትግሬ ህዝብ አንዲአዚህ ከእግዚያብሄር የራቅ ጉድ ለመስራት የደረሰው አነዚህ ቄሶች ስራቸውን በብቃት ስላተወጡም ጭምር ነው።
አነ ኣቡነ ጴጥሮስ አኮ አንደነዚህ ጳጳሳት ተንደላቅቀው መንር የችሉ ነበር ግን ሌግዚያብሄር ያደሩ ያውም በጣም በለጋ አድሜያቸው ከጨካኝ ጋራ ኣልወግንም ብለው ለንጹሃን በለው ነው የተሰገደሉት። ታድያ አነዚህ ይትግሬ ሽጉጥ ታጣቂ ቄሶች ዋልደባ ገዳም ሲረክስ መነኮሳት ሲገደሉና ሲገረፉ
ለስኩዋር ፋብሪካ መሰሪያ ተብሎ ለመንኩሴዎቹ አንኩዋን ኣልቆሙም በተጻራሪ አንጂ።
ይህ ልስራቸው ብቁ ኣለምሆናቸው አንዲሁም ጁንታውን በዝምታቸው በመደገፍ የሞራል ድጋፍ ስለሰጡ ከሲኖዶስ ውስጥ ወጥተው ወደ ትግራይ በምሄድ የሃይማኖት ግዲታቸውን አዛው አንዲወጡ ማደረግ። በወንጀል የተሳተፉትን ለፍርድ ማቅረብ ያላግባብ የዘረፉትን ሃብት መወረስ ንው> ኬንግዲህ ይቅር ባዩን ይኢትዮጵያ ህዘብ ለማስተማር የሞራል ወይም ይመንፈስ ብቃት የላቸውም።
Top