በዕድሜዬ ሁለት ሥርዓት ተሞክሮባት በኢትዮጵያ ሁለቱም ሲወድቁ አየሁኝ - 1ኛው ሶሻሊዝም 2ኛው የትግሬ ጎሣ ሥርዓተ ማህበር ናቸው። እግዜርን አመሰግነዋለሁ።
በዕድሜዬ ሁለት ሥርዓት ተሞክሮባት በኢትዮጵያ ሁለቱም ሲወድቁ አየሁኝ 1ኛው ሶሻሊዝም 2ኛው የትግሬ ጎሣ ሥርዓተ ማህበር ናቸው። እግዜርን አመሰግነዋለሁ።ዘመን አሳልፎ ዘመን የሚተካ አምላክ የሚሳነው ነገር የለም እና መጪውን ሥርዓተ ማህበር የተሻለ ያደርገው ዘንድ ሁላችን እንመኝ። አዎ፣ ሰው በሰውነቱ ብቻ የሚከበርበት የዕዳ በደል ደብዳቤው የሆነው ህግ በፍትሃዊ ህግ ተተክቶ እኔ ኢትዮጵያዊነኝ እንጅ የቅብጥርስዬ ጎሣ ነኝ የማይባልበት ዘመን።