እዚህ መድረክ ላይ ያላችሁ በደንብ ታቃላችሁ 15 እስክ 20 አመት እኔ ትህነግን ቆሻሻ ዎያኔ ነበር የምለው ። የዛሬ ሁለት አመት ክስልጣን ሲወርድ ያንን ቃል መጠቀም አቆምኩ ።
ይሀው የራሱን የትግል ጓደኞች በተኙበት የሚያርድ ቆሻሻ አይደል አረመኔ የዉሻ ልጅ (የሰው ልጅ ሳይሆን) ያ ነው ትህነግ ማለት ። እኛ ልጆች ሆነን ባብዮቱ ዘመን ነው የምናቃችው !!! አሳፋሪ ውዳቂ እሴት ሞራሊቲ የሚባል ነገር የሌላችው ቁሳቁስ በብር ተገዝተው ለብር የሚሞቱ መርሲነሪ ማለት እነሱ ናችው ። አሁን ይህን ሁሉ ጽዳት አቢይ ላይ ወድቋል !!