Dawi wrote: ↑18 Nov 2020, 01:20
AbebeB wrote: ↑18 Nov 2020, 00:24
ዛሬማ ብሩክና ኤርሚቲም አስበሉ እኮ፡፡ ብለን ነበርን በመደጋገም፡፡ አይዞን፣ አንድ ቀን ወደ ዕውቀት ምድርና የመርህ ሰው ወደ መሆን ትመጣላችሁ፡፡
አሁን ላይ ከማንም ጋር ለመዋጋትም ሆነ ሕገ-መንግስት አልጣመኝም ለማለት ምንም ምክንያት (cause) ሊኖረው የማይችል አማራ (ሳይኖር አለ የምትሉትን ብሔር) ወግናችሁ ስለምትቀደዱ ብትጨናነቁ አይገድም፡፡
ይህችን ቪድዮ ያዘጋጀውን ሰው አመስግኜ እኔ ደግም ለዚህ ማሳያ ልጠቀምበትና የሚመልሱት ካላቸው ነገ ሲቀደዱ አዳምጣቸዋለሁ፡፡
በዚህ አጋጣሚ ሌላም ልጨምርላችሁ፡፡ ኦርቶዶክስ ተዋሂዶ የምታመልከው የያሬድ ስጦታ ነው ያለችውን አረንዴ ቢጫ ቀይ ልሙጥ አንጂ ዓለም የሚግባባበትን መፅሀፍ ቅዱስ አይደልም፤ ደግሞም በቋንቋና ዜግነትም (ሙስሊሙ ከያሬድ ስጦታ ምን አለው) አግላይ ነች ስንላችሁ ወደ መቅደስ ገብታችሁ ስትወጡ ትክዳላችሁ፡፡ ይህ ነው መርህ አልባ ናችሁ የሚያስብላችሁ፡፡
ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አንድም ሦስትም ናቸው!! ሐብታሙን አትፍረዱበት፣
ኤርሚያስም ስለ ትሕነግ የንግድ ድርጅቶችን ጨምሮ አምስመቶ ገጽ መጽሐፍ የፃፈ ሰው ነው፣
ሁለቱም ዝምብለው እንደ አበበ የሚተረተሩ ሰዎች አይደሉም ለማለት ነው።
ኤርሚቲ ስራ የለም፣ ወሬ የለምና፡፡ ነገ ምን ላይ ትቀደዳለህ?
አየ መጽሀፍ፡ ደብተራም ሞነጫጭሮአል በሚንሊክ ዘመን፡፡
I wanna get serious in this case. I must not allow you to confuse the term-author. First let me expect you publish in peer reviewed journal of your area i.e., accounting journal. Don’t tell me your gossip in a garbage collection such that of most ignorant Habesha's including your Achamyeleh. it wan't worth the value of the paper it is drafted on. No, not even in any minimum standard.
Also, let me show your ignorance even from this response you gave. The above thread don't necessarily talk only about Isaiah of Eritrea. The video is sample illustration of you guys' lack of competence and consistency. Even about Isaiah, it is up to the so-called analyst (deacon instead) to carefully examine the behavior of the guy and discuss accordingly.
You have nowhere to hide. kkkkkkkkkkkkkk
Sorry don't hesitate, you have lot of settler peasants in USA to acknowledge you.