Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42343
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የትግሬው አሸባሪ አሁን ያለው አማራጭ፣ የሆረስ ትንቢት

Post by Horus » 17 Nov 2020, 22:14

ለመሆኑ ትህነግ የተሳሳትው መቼ ነው? ገና ሲፈጠር፣ ጠላቴ አማራ ነው ያለ ቀን ።

ከዚያስ? እድሜ ላሜሪካና እንግሊዝ በጦር መሳሪያ አዲስ አበባን በቅኝ ገዥነት ያዘና ለሱ የሚመች የጎሳ ፌዴሪሽን ምናምን አቆመ ። ሁለተኛ ግዙፍ ስህተት!

ለምን? አንድ ትንሽ ጎሳ ሌሎች ትላልቅና ትናንሽ 90 ጎሳዎች በቅኝ ሊገዛ ተመኘ ። በብረት ቀጥቅጦ 27 አመት ገዛ። ከዚያም በጣም ጠገበ፣ አበጠ፣ በእብሪት በረተ!

ከዚያስ? ከዚያማ ያገሩን ሃብት ሁሉ ዘረፈ፣ ከበረ ወፈረ!

ታዲያ ለምን በቃኝ ብሎ ጡረታ አልወጣም? ስልጣን ያገኘው በጉልበት፣ ሃብትም ያገኘው በጉልበትና በመስረቅ ስለሆነ ከፖለቲካና ሚሊታሪ ስልጣን ከወረደ እሱም ታስሮ ሃብቱም የሚቀማ ስለመሰለው ስልጣን አልለቅም አለ።

ከዚያስ ከዚያማ ከግብጽ ጋር ሆኖ አቢይን ጥሎ፣ ከግብጽ ጋር ሆኖ ኢትዮጵያ በታትኖ ወደ 1990 ሊመለስ ፈለገ ። 1 ሚሊዮን የህጻናት ሚሊሺያ መለመለ!

ከዚያስ? አሁንስ?

አሁን ሁለት ነገሮችን ያደርጋል ። መጀመሪያ ያለ የሌለውን ሃይል ሰብስቦ መቀሌ እስከ ሚፈርስ ድረስ ይዋጋል ። ኢትዮጵያ ደሞ ዝም ብላ በአይሮፕላን ተደበድበዋለች !

በመቀሌና ብዙ ቦታ በትግሬ ችግርና ረሃብ ይመጣል ። ያለም ህዝብ ስንዴ ማናምን ይለግሳል ። ከዚያስ?

የተወስኑት አሸባሪዎች ውደ ግብጽ ይሸሻሉ ። ጥቂቱ ይያዛሉ ፣ ጥቂቱ ይሞታሉ ።

ቤት፣ ሃብትና የባንክ ገንዘባቸው ተወርሶ ለትግሬ መልሶ ማቋቋሚያ ይውላል ።

የቀሩት ላንድ ለሁለት አመት ጎሬላ ጦርነት እናድርግ ብለው ተራራ ላይ ይገባሉ ።

ክዚያም ተናጠል ጥቃት እያድረጉ ተራ በተራ በድሮን እየተመቱ ይጠፋሉ ።

ከተሳሳተ ሃሳብ የተወለደ ና ያለ አላማ የበቀለ ነገር ሁሉ መጨረሻው እንድ ትህነጉ ሽብር ነው ።

ከ50 አመት ሆያ ሆዬና ድራማ በኋላ ትግሬ ተመልሳ ወደ ድርቅና ረሃብ ትመለሳለች፤ ልጅ ያቦካው ለራት ስለማይበቃ !! በቃ !!!


Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የትግሬው አሸባሪ አሁን ያለው አማራጭ፣ የሆረስ ትንቢት

Post by Guest1 » 18 Nov 2020, 03:15

• ህዝብ ሆይ እያለና በከሃዲው ወታደር ታጅበው አዲስ አበባ ገቡ።
• ብሄር ብሄረሰቦች አሉ። ህዝቡም ነጻ አወጣን እያለ በደስታ በየአመቱ ከበሮ እየደለቀና እየዘለለ እልልታውን ለአመታታ ቀጠለበት።
• እንደገናም 11% አደግን ብለው እልልታውን አቀለጡ። መለስ አፍቃሪ ሆነው ደረታቸው ላይ ፎቶውን ለጠፉ።
• የጨፈሩትና የዘፈኑትን ያህል ጨረሱን አለቅን አረመኔዎች እያሉ ማልቀስ ጀመሩ።
• እዝህም እዚያም ተግባብተው ሊፈለቅሉት ተነሱ። ነጻ አውጪው አጥፍተናል ማለት ጀመረ። እርስ በርስ ተወነጃጀሉ። መጨረሻ ላይ ንጉስ ሾሙ ክክክክክ

እንዴ ይህን ታሪክ መዝለል አይቻልም!!! ክክክክክ

Post Reply