Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

ወያነ ለራሱ ጉድጓድ ቆፍሮ " እዚ እገባለሁ " ....ተው ብትለው ኣልሰማ ኣለ ...የሚያሰማው ሓኪሙ እስከሚመጣ !

Post by Abe Abraham » 15 Nov 2020, 13:56

ኢድ ሸናሒት ጸናሒት !
ጉድጓድ ኮዓቲኣ ይኣትዋ!

ወያነ ጉድጓድ ኩዒቱ " ክኣትይ እየ " ይብል " ኣታዮ ኣይትእተይ " እንተ በልዎ
" ላብ ጉድጓድ ክጸድፍ እየ " እንዳበለ ምስማዕ ምስ ኣበየ ፡ ጽቡቕ ጌሩ ዝፍውስ ሓኪም ኣምጺኦምሉ ።

ችግራቸው የኣእምሮ ህመም መሆን ኣለበት ። የኣእምሮ ህመም ያለዉ እብድ ብቻ ኣይደለም ። እዛው በተራራው ከኣበሻ ለየት ብለው - ፈረንጅ እንደሚሉት - ምዩተይት ያደረጉ ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ ። በመኪናህን ለሰላሳ ዓመት ይንሸራሸርና በቪላህን ደሞ ለሶስት ዓሰርተ-ዓመታት የተደሰተ ሰው የቤትና የሚኪና ቁልፎች ኣስረክበኝ ስትለው ቤቱና መኪናዋን ኣቃጥላለሁ ሲልህ ምን ትላለህ ? ይገርማል !! I need some of the adjectives of Dr Yoseph YTna to describe them properly !!