Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Roha
Member
Posts: 2196
Joined: 17 Feb 2011, 00:38

ለ ስግብግቡ ባንዳ ወያኔ ትግራይ፡ ኢትይጵያ ውስጥ ቦታ የለም

Post by Roha » 15 Nov 2020, 02:10

የቀንጅቡ ስግብግቡ ወያኔ ትግራይ ጭካኔና ክህደት ዓለምን ሁሉ አስገርመዋል አሳዝነዋልም። ጎረቤቱ፣ ያገሩልጅ፣ ባለደርባው፣ ባለትዳሩ፣ የጦርጓዱን በተንኮል አጥፍዶ በስለትና በገጀራ የሚገድል ምን ይባላል፧
ካሁን ወድያ ስግብግቡ ወያኔ ትግራይን ማን ያምነዋል፧ ለሰላሳ ዓመት የኢትዮጵያን ደም የመጠጣቹሁት አይበቃቹህም እንዴ፧
የወሎ ህዝብን እዩ



Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: ለ ስግብግቡ ባንዳ ወያኔ ትግራይ፡ ኢትይጵያ ውስጥ ቦታ የለም

Post by Lakeshore » 15 Nov 2020, 07:52

ኣዎ በታም ነው የሚያሳዝነው ግን ኣንተም ነህ የሚታሳዘነው ምክኛቱም። ባለፈው የሄው አራሱ ኣየነት ነው ቀሮ አና ኦንግ የተባሉት ቡደኖች በኣማራው ህዝብ ላይ በ ሻሸመኔ፣በወለጋ፣በሆሮጉዱሩ፣በባሌ፣በቤኒሻንጉል፣ባዲስ ኣባባ አንዲሁም በሃራር አና የተለያዩ ቦታዎች ኣንተ አንዳልከው በስለት ሲታረዱ፣ቤት ተዘግቶባቸው ሲቃጠሉ፣ሲታረዱ ምንም ኣልተባለም ለሚንድን ነው ጨፍቻፊዎቹ አነ ሺመለስ ኣብዲሳ ፣ አነ ጃዋር፣አነ ምራራ ፣ አነ ዳውድ ኢብሳ፣ ኣዳነች ኣቤቤ የላኳቸው ስለሆነ ነው። ኣንዳንዶቹ ከተያዙም በሁዋላ በእነ ኣቤቤ ትእዛዝ መሬት ኣይንካች ሁ ኣይግነት አስር ኣይሉት አረፍት ሲይደርጉ ሌሎቹ ጻፋች ሁ ተበለው ከዛው ቀሮ የሆኑ የኦሮሚያ አና የኣዲስ ኣበባ ፖሊሶች ደበደባ የፈጸምባቸዋል። ይህ ከመቀሌው ጁንታ ምን የተለየ ነው እናነው ልክ ዛሬ ብቻ የተደረገ ግፍ ኣስመስለህ የሚታላዝነው።

ኣሁንም ትግሉ ዬንዚህን ዘር ላይ ያተኮረ በሃሰት ታሪክ ላይ የተመሰረት የኣንድን ብሄር የበላይነት በማስፋፋት ውያኔን ለመተካት የሚሯሯጡ ኣዺስ ኣበባ አና ኦሮሚያ ላይ የተደብቁ የጥፋት ሃይሎችን በማጋላጥ ለፍረድ ማቅረብ ነው። አነዚህ ሌላው ጁንታ ዎች በየ መንግስት ምስሪያ ቤት፣በከተማ ኣስተዳደር፣ በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ከሚንስትር አስከ ጽዳት የትግሬውን ጁንታ ተከትውታል። በኣዺስ ኣበባ ውስጥ በጋሊኛ ብቻ መናገር ኣለብን፣ኣገልግሎት ለማግኘት ወደ ምንግስት ወይም ግል መስሪያ ቤት ስት ሄዱ ጋልኛ ተናጋሪ ከሆናች ሑ ግልጽ የሆነ ኣድልዎ ያለው የተቅላጠፈ ኣገልግሎት ታገኛላች ሁ።

ይሄ ኣሁን ገና እየተደራጁ ስላሉ ነው። የ ኣዺስ ኣባባ የባለቤት ካርታ ተሰጣቸው አነሱን ስጭ አና ከለካይ ያደረጋቸው ማንው። ይህ ጁንታ ትንሽ ኣቅሙ ሲበረታ አንደ ምቀሌው ጁንታ ኣማራወን አና ሌላውን ብሄር ያይናች ሁ ቀለም ኣላማረንም አና ከኣዲስ ኣባባ ውጡ ማልታቸው ኣይቅረም። ዓሁን የያዙት ዘመቻ ህዝቡን በኢኮኖሚ ማዳከም ነው። ባለፈው የፓርላማሪፖርት ላይ በኦሮሚያ ሰላሳ ኣምስት ሺ ትምህርት ቤት ሲሰራ በኣማራ ክልል ግን ኣምስት ሺ ብቻ ነበር በሌላው አንደው ቁጥር ኣይገባም። ህዝቡ ቆጥቦ የሰራውን የመኖሪያ ቤት በማናላብኝ ነት ለ ቀሮ ለተባሉት በመስጠት ሰራዊቱን ህጋዊ በንሚመስል መንገድ ኣዺስ ኣባባ ውስጥ ማስፈር ጀምረዋኦል። ይህ ኣዲሱ ጁንታ በጊዜ ስይቃጠል በቅጠል አንዲሉ ካልተመታ የውስጥ ኣርበኛ በመሆን ሌላ ሮምኛ የሚናገር ዘራፊ አና ገዳይ ጁንታ መሆኑ ኣይቅሬነው። የ ሚቀጥለውም አርምጃ ኣበይን ማስወገድ አና ለውጡን መቅልበስ ነው።
ስለዚህ አነዚህ መሰርዮች በ ኦሮሞ ስም የስልጣን ፍላጎታቸውን ለማሳካት የማያደርጉት የለም።

Post Reply