Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Roha
Member
Posts: 2196
Joined: 17 Feb 2011, 00:38

የወያኔ የሮኬት ውንጨፋ፡ የሳዳም ሑሴን ዓይነት የመጨረሻ የጣር እስትንፋሽ ነው።

Post by Roha » 14 Nov 2020, 21:58

የወያኔ ችግራይ ክህደት በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት፡
የወያኔ ከሃዲ በድሃ ንጹህ ያማራ ህዝብ የፈጸመው ጭፍጨፋ፡
የወያኔ የሮኬት ውንጨፋ፡ የሳዳም ሑሴን ዓይነት የመጨረሻ የጣር እስትንፋሽ ነው።
ስግብግቡ ወያኔ መውጫ የለውም።



Here is Tigraian war-crimes on poor and unarmed Amhara civilians.
No one will forget this ever. You are desperate on your last gasps for air.