Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37344
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

ወያኔና ሰይጣን!

Post by Zmeselo » 12 Nov 2020, 22:43

ወያኔና ሰይጣን!

ኣንድ ጉዳይ ኣለ። ሰይጣን ከገነት ሲወረወር ትግራይ ነው የወደቀው የሚባል ኣባባል ኣለ። ንግግሩ ትክክል ኣለመሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን። ሆኖም ግን በኣንድ ኣከባቢ ከመቶ ዓመታት በተከታታይ የሰው ልጅ ያደርገዋል ብሎ የማይታመን ሰይጣናዊ፣ እርኩስና በታሪክ ለመጪው ትውልድ የማይረሳ ድርጊት ሲፈጸም ስታይ ግን ያን ኣባባል ለማመኑ ይገፋፋል። ከቅድመ ኣያቶቻች ይነገረው የነበረና በዕድሜኣችን ባይናችን ለማየት የበቃን ታሪክ ትንሽ ልንግለጽ። -በኣሉላና የውሃንስ መሪነትና ኤርትራን ተሻግረው መጥተው ያደርሱት የነበረ ድርጊት ልንረሳው ኣንችልም። -ንብረትና እንስሳ ዘርፈው። - ለእርቅ ብለው በመጽሃፍ ቅዱስ ምለው ትግራይ ላይ ጠርተው በመርዝ ገድለው። -ህጻናትና ዘርፈው ሴቶች ደፍረው። - መንደሮች በእሳት ኣቃጥለው። -ወንዶች ኣስረው በጆርኣቸው ውስጥ የተቆላ በቆሎ ከተው እያሰቃዩ። -በሚጠጣ ውሃ መርዝ ከተው ነበር ይሄዱ የነበረ። -በሃይለስላሴና በደርግ ጊዜ በመሰለይና በመጠቆም፣ ዋና ኣስተባባሪ ሆነው የኤርትራን ህዝብ ያሰቃዩና ያስገድሉ ነበር። -በኣድዋ ጦርነት ጊዜ ከጣልያን ጎን ሆነው ሲዋጉ ለተማረኩ ኤርትራውያን ቀኝ እጃቸውና ግራ እግራቸው ቆርጦው ያሳቀዩ ሽፍቶች ነበሩ። ያህ በደል የኤርትራ ህዝብ ፈጽሞ ኣይረሳውም።

ይህ ጽንፈኛ ወንበዴ ቡድን ኤርትራ በወረረበት ጊዜ የሰማአታት መቃብር ቆፍሮ በታንክ ረግጦ ኣስቀያሚ ድርጊት ሰራ። በእግረ መንገዱም ቀዳዳ ስኒና ኣሮጌ ልብስና ጫማ ሳይተው ነው ይዞት ወደ ትግራይ የተመለሱ። በዲጂታል ወያነ ፋይናንሻል የሚደገፉ በውጭ ሀገርና በመቀሌ ያሰለጠናቸው ዲጂታሎች ኣሉ። ዋናው ኣላማቸው የኤርትራንና የኢትዮጵያ ሰላም ለማፍረስ ነው። ፕረሲደንት ኢሳይያስ እና ሚኒስተሮቹ ለመግደል ስንት ግዜ ነው የሞኮሩ። በሌላ መንገድ ደግሞ ባድመ ቁጭ ብለው ሳያፍሩ ከሞቶ ጊዜ በላይ የእርቅ ደብዳቤ ወደ ኤርትራ ልከው ሳይሳካላቸው ቀረ። ከ20 ዓመት በፊት የታላቅዋን ትግራይ ህልማቸው እንዲሳካላቸው ብለው የኢትዮጵያን ህዝብ ዋሽተውና ኣታልለው ኤርትራን በመውረር 3 ጊዜ ሞክሮው ተሸነፉ። ከጥላቻ ተነስተው በኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም ይኖሩ የነበሩ ኤርትራውያን ያይናቸው ቀለም ስላላማራቸው እስከ 80 ሺሕ ካገር ኣባርረውና ንብረቱን ዘርፈው ለሞት ዳረጉት። ለመውለድ የተቃረበች እናት ምጥ ተይዛ ኣሰቃይተው ለሞት ፈረዱባት። መሸነፉቸው ማመንና መቀበል ስለ ተሳናቸው በኣለም ኣቀፍ ፍርድቤት የተወሰነው ፍርድ በመዋሸት የታወቀው ስዩም መስፍን ፍርዱ ለኛ ተፈርደዋል ብሎ የኢትዮጵያን ህዝብ ዋሸ። እንደ ውጭ ሚኒስተር በውሸቱም በዓለም ታውቆ በታሪክ ተጽፋዋል። በኣለም ኣቀፍ ኤርትራን እንደ ኣሸባሪ (ቴሮሪስት) ኣስቆጥረው ከዓለም እንትወገድና እንድትገለል ያላደረዱት ተንኮል ኣልነበረም። እግባኝ በማይባልበት ፍርድ ተፈርደው ስያበቁም 20 ዓመት ሙሉ ኤርትራና ኢትዮጵያ ኣለ ሰላምና ኣለ ጦርነት እንዲቆዩ ያደረጉት ምክንያት የሁለቱም ሃገር በኤኮኖሚ ተጎድቶ ታላቅዋን ትግራይ ለመመስረት ነበር። እነኝህ ሌቦች በትግርኛ እኛ ኣንድ ነን ወንድማማቾች ነን። ከኣማራ እኛ እንበልጣለን ሲሉ የምያምናቸው ኤርትራዊ ኣልነበረም። ወንድማማቾች ልንሆን ይቅር ከነሱ ጎረቤት ሆነን የተፈጠርነው እንኩዋን ያሳዝነናል ልንቀይረው ግን ኣንችልም። ምክንያቱም ትናንተ ጎረቤታችን ሆኖ ሊገድለን የፈለገ ዛሬ በምንም ተኣምር ልናምነው ኣንችልም። ይህ የትህነግ ቡድን ወያኔ፣ ተሓሕት፣ ወሓሕት፣ ማለሊት ከመባል ኣልፎ ዛሬ ጽንፈኛው፣ ጃንታ፣ ማፍያ፣ ሽብርተኛ፣ ዘራፊ፣ ሌባ፣ ለማኝ፣ ከሃዲ፣ ገዳይ በሚል ሰም ነው የተተካ። ይህ ቡድን የዝርፍያና የመግደል ጥም ያለውና ኤርትራን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያንና የኣፍሪቃን ቀንድ መተራመስ ነው ኣላማው። በተለይ በኣማራ ያለው ጥላቻ ሁሉም የምያውቀው ነው። የኢትዮጵያን ህዝብ ለማጽነት በተግባር ያሳዩት የነበረ ኣጸያፊና ኣሳፋሪ ድርጊት በታሪክ የማይረሳ ነው። በጎንደር የወልቃይት ጸገዴና በወሎ የራያ የመሳሰሉ ቦታ ሰርቀው ወደ ክልላቸው ኣግብተው ህዝቡን የሰቃዩ ነበር። ለዘመናት ኣብሮው ይኖሩ የነበሩ ቢሄሮች እርስ በርሳቸው እያስገዳደሉ ነበር እድሜኣቸው ያራዝሙ የነበረው። 27 ዓመት ሙሉ ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ሲገድሉትና ንብተሩን ሲዘርፍ ነው የነበሩ። ኢትዮጵያ በክልልና በቢሄር ከፋፍለው ኣንዳልነበርች ለማረግ ነበር ቀንድ ኣላማቸው። ለመሆኑ እነኝህ ሰዎት ኢትዮጵያውያን ናቸው ወይ ብቻ ሳይሆን እንደሰው ፍጡር ናቸው ወይ ነው ጥያቄው? ዋና ህመማቸው ሲዋሹ የማያፍሩ። ዛሬ የተናገሩት ነገ የማይደግሙ። ባባላቸው ሌብነትና ስርቅ በህግ የማያስጠይቅ። መለመን ኣንደ ስራ ነው የሚቆጥሩ። በኮንፐሌክስ የሚሰቃዩ። በግርድና ተገርደው የሓያላን መንግስታት ትእዛዝ እየፈጸሙ፣ የኢትዮጵያን ስም ስያረክሱ የነበሩ ሰይጣናውያን ነበሩ። ኣለነሱ ሌላ ብልህ ያለ የማይመስላቸው ብልጦችና ሌቦች የኤርትራና የኢትዮጵያና ህዝብ ይቅር ኣይልላቸውም። በ2018 ዶክተር ኣቢይ ኣህመድ ዓሊ ስልጣን ሲመጣ የጦርነት ጥፋት በደንብ ተገንዝቦ ፍቅር ያሸንፋል በማለት ኤርትራና ኢትዮጵያ ጦርነት ይብቃን ብሎ የሰላም ጥሪ ስያቀርብ እነኝህ ጽንፈኞች ከፍላጎታቸው ኣንጻር ስለ ሆነ ከመጀመርያውም ኣልተቀበሉትም ነበር። 27 ዓመት ሙሉ የሰረቁት ገንዘብና ንብረት ይዘው ከ4 ኪሎ ወደ መቀሌ ናቸው ያፈገፈጉ። በኣዲስኣበባ ህዝብ በተሰበሰበት ቦታ ዶክተር ኣቢይ ለምግደል ሞክሮው ነበር። የኣባይ ግድብ እንዳይጠናቀቅ እንጂነር ሲመኘው በቀለ ገደሉት። የኢትዮጵያን ሰላም ለማደፍረስ ዝነኛው ዘፋኝ ሁጫላ ሁንዴሳ ገደሉት። ባለፈው ጊዜ በሻሸመኔና በቅርብ ቀናት በወለጋና በሊሎች ቦታዎች ሰላማዊ ሰው በመግደል በሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሚጠሉ ነው ያደረጉ። እነኝህ እርኩሶች የራሳቸው ሰዎች ትግሉ ላይ ተቀላቅለው የነበሩት ከ60 ሽህ በላይ ወጣቶችና የራሳቸው የሆነ የሓውዜን ህዝብ በከባድ መሳርያ ጨፍጭፈው የገደሉ ሌላው ኢትዮጵያዊ ለመግደል ትንሽ ሊጸጸቱ ኣይችሉም። በማይክድራ የገደልዋቸው ሰላማውያን ሰዎች የምያሳዝን ነው ሆኖም ግን የሽንፈታቸው ምልክት ነበር። በኢትዮጵያ ታሪክ ዘግኛኝ፣ ኣሳዛኝና የማይረሳና ኢስብኣዊ ድርጊት ለመጪው ትውልድ የምያሳፍር ነው። 21 ዓመት ሙሉ ይጠብቃቸውና በሁሉም ማህበራዊ ኑሮኣቸው ኣብረው ይኖር የንበረ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ለይተው መግደላቸው ነው። ከዚህ የባሰ ደግሞ ገድለው እራቆታቸው ሬሳቸው በኣውሬ እንዲበላ ማረጋቸውና የተቀሩት ወታደሮች እራቆታቸው ወደ ኤርትራ መላክ ነው። ይህ የፈጸሙት ድርጊት በዓለማችን ከተፈጸመው ድርጊት ኣንዱ ነው። የፈጸሙት ድርጊት የሰው ስራ ሳይሆን ሰይጣን ከሚሰራው ስራ የባሰ ነው። እነኝህ እርኩሶች ምን ዓይነት ሰዎች እንደሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቃቸው። ወደ ህግ ቀርበው ይሁኑ፣ ተገድለው ይሁኑ፣ በሰሩት ስራ ተጸጽተው ነፍሳቸው ኣጥፍተው ይሁኑ ያ ኣሳፋሪና ኣስዛኝ የወያነ ታሪካቸው ኣክትሞና ጠፍቶ ከነሱ ከተቀበረ ለኢትዮጵያ፣ ለኤርትራና ለኣፍሪቃ ህዝቦች ታላቅ ድል ነው። ከዚህ በላይ ትልቅ ድልና ሰላም የለምና።

ድሉ ለሰፊው ህዝብ !!
ተስፋይ ወልደጊዮርጊስ
ጀርመን - 10.11.2020
Last edited by Zmeselo on 13 Nov 2020, 00:49, edited 3 times in total.

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37344
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ወያኔና ሰይጣን!

Post by Zmeselo » 12 Nov 2020, 22:54


Afdeyu
Member
Posts: 540
Joined: 03 Nov 2019, 10:16

Re: ወያኔና ሰይጣን!

Post by Afdeyu » 12 Nov 2020, 23:11

I like this guys passionately making the case for how evil tplf s mindset of the wicked Lucifer....


Awash
Senior Member+
Posts: 30273
Joined: 07 Aug 2010, 00:35

Re: ወያኔና ሰይጣን!

Post by Awash » 12 Nov 2020, 23:39

What do you expect from Issu but war and destruction.
Please wait, video is loading...

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37344
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ወያኔና ሰይጣን!

Post by Zmeselo » 12 Nov 2020, 23:53

Yes, but when it comes to Eritrea and its history, eventhough admirable, he's got a lot to learn.

1. Ethiopia, as we know it today, was formed during the reign of Menelik. Almost at the same time, the Italians formed Eritrea. So, Eritrea didn't secede. You cannot secede from something, you were never a part of. It was intermittently attacked by the likes of Alula and such trash, though.

2. He calls Isaias "zerafi", without giving any evidence. He forgets that whatever Eritrea gained from weyane's Ethiopia, it gave back ten fold by the free use of its ports.

3. He says Massawa is Ethiopian, when infact before the arrival of the Italians, it was under the turks & the egyptians for centuries. Abissinia was not known as a maritime power, until the reign of Haile Selassie.

I haven't heard the whole interview because that obnoxious kid interviewing, is a bit too much.


Afdeyu wrote:
12 Nov 2020, 23:11
I like this guys passionately making the case for how evil tplf s mindset of the wicked Lucifer....

Last edited by Zmeselo on 13 Nov 2020, 00:56, edited 1 time in total.

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: ወያኔና ሰይጣን!

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 12 Nov 2020, 23:59

ይህ ቡድን የዝርፍያና የመግደል ጥም ያለውና ኤርትራን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያንና የኣፍሪቃን ቀንድ መተራመስ ነው ኣላማው።
Awash wrote:
16 Jun 2012, 23:53

Why should woyanne settle for a province when it can control the entire Horn of Africa? :mrgreen:
viewtopic.php?f=17&t=39376&p=215991&hil ... to#p215991
Awash wrote:
06 Nov 2020, 13:40
Our TPLF forces preemptively disabled the Northern Command and confiscated all military hardware. I wonder where they're heading next.
viewtopic.php?f=2&t=235755

[/quote]

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37344
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ወያኔና ሰይጣን!

Post by Zmeselo » 13 Nov 2020, 00:47




Tsedale Lemma

_____________

:lol:


Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21327
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ወያኔና ሰይጣን!

Post by Fiyameta » 13 Nov 2020, 04:05

Thanks for sharing
Zmeselo wrote:
12 Nov 2020, 22:43
ወያኔና ሰይጣን!

ኣንድ ጉዳይ ኣለ። ሰይጣን ከገነት ሲወረወር ትግራይ ነው የወደቀው የሚባል ኣባባል ኣለ። ንግግሩ ትክክል ኣለመሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን። ሆኖም ግን በኣንድ ኣከባቢ ከመቶ ዓመታት በተከታታይ የሰው ልጅ ያደርገዋል ብሎ የማይታመን ሰይጣናዊ፣ እርኩስና በታሪክ ለመጪው ትውልድ የማይረሳ ድርጊት ሲፈጸም ስታይ ግን ያን ኣባባል ለማመኑ ይገፋፋል። ከቅድመ ኣያቶቻች ይነገረው የነበረና በዕድሜኣችን ባይናችን ለማየት የበቃን ታሪክ ትንሽ ልንግለጽ። -በኣሉላና የውሃንስ መሪነትና ኤርትራን ተሻግረው መጥተው ያደርሱት የነበረ ድርጊት ልንረሳው ኣንችልም። -ንብረትና እንስሳ ዘርፈው። - ለእርቅ ብለው በመጽሃፍ ቅዱስ ምለው ትግራይ ላይ ጠርተው በመርዝ ገድለው። -ህጻናትና ዘርፈው ሴቶች ደፍረው። - መንደሮች በእሳት ኣቃጥለው። -ወንዶች ኣስረው በጆርኣቸው ውስጥ የተቆላ በቆሎ ከተው እያሰቃዩ። -በሚጠጣ ውሃ መርዝ ከተው ነበር ይሄዱ የነበረ። -በሃይለስላሴና በደርግ ጊዜ በመሰለይና በመጠቆም፣ ዋና ኣስተባባሪ ሆነው የኤርትራን ህዝብ ያሰቃዩና ያስገድሉ ነበር። -በኣድዋ ጦርነት ጊዜ ከጣልያን ጎን ሆነው ሲዋጉ ለተማረኩ ኤርትራውያን ቀኝ እጃቸውና ግራ እግራቸው ቆርጦው ያሳቀዩ ሽፍቶች ነበሩ። ያህ በደል የኤርትራ ህዝብ ፈጽሞ ኣይረሳውም።

ይህ ጽንፈኛ ወንበዴ ቡድን ኤርትራ በወረረበት ጊዜ የሰማአታት መቃብር ቆፍሮ በታንክ ረግጦ ኣስቀያሚ ድርጊት ሰራ። በእግረ መንገዱም ቀዳዳ ስኒና ኣሮጌ ልብስና ጫማ ሳይተው ነው ይዞት ወደ ትግራይ የተመለሱ። በዲጂታል ወያነ ፋይናንሻል የሚደገፉ በውጭ ሀገርና በመቀሌ ያሰለጠናቸው ዲጂታሎች ኣሉ። ዋናው ኣላማቸው የኤርትራንና የኢትዮጵያ ሰላም ለማፍረስ ነው። ፕረሲደንት ኢሳይያስ እና ሚኒስተሮቹ ለመግደል ስንት ግዜ ነው የሞኮሩ። በሌላ መንገድ ደግሞ ባድመ ቁጭ ብለው ሳያፍሩ ከሞቶ ጊዜ በላይ የእርቅ ደብዳቤ ወደ ኤርትራ ልከው ሳይሳካላቸው ቀረ። ከ20 ዓመት በፊት የታላቅዋን ትግራይ ህልማቸው እንዲሳካላቸው ብለው የኢትዮጵያን ህዝብ ዋሽተውና ኣታልለው ኤርትራን በመውረር 3 ጊዜ ሞክሮው ተሸነፉ። ከጥላቻ ተነስተው በኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም ይኖሩ የነበሩ ኤርትራውያን ያይናቸው ቀለም ስላላማራቸው እስከ 80 ሺሕ ካገር ኣባርረውና ንብረቱን ዘርፈው ለሞት ዳረጉት። ለመውለድ የተቃረበች እናት ምጥ ተይዛ ኣሰቃይተው ለሞት ፈረዱባት። መሸነፉቸው ማመንና መቀበል ስለ ተሳናቸው በኣለም ኣቀፍ ፍርድቤት የተወሰነው ፍርድ በመዋሸት የታወቀው ስዩም መስፍን ፍርዱ ለኛ ተፈርደዋል ብሎ የኢትዮጵያን ህዝብ ዋሸ። እንደ ውጭ ሚኒስተር በውሸቱም በዓለም ታውቆ በታሪክ ተጽፋዋል። በኣለም ኣቀፍ ኤርትራን እንደ ኣሸባሪ (ቴሮሪስት) ኣስቆጥረው ከዓለም እንትወገድና እንድትገለል ያላደረዱት ተንኮል ኣልነበረም። እግባኝ በማይባልበት ፍርድ ተፈርደው ስያበቁም 20 ዓመት ሙሉ ኤርትራና ኢትዮጵያ ኣለ ሰላምና ኣለ ጦርነት እንዲቆዩ ያደረጉት ምክንያት የሁለቱም ሃገር በኤኮኖሚ ተጎድቶ ታላቅዋን ትግራይ ለመመስረት ነበር።

እነኝህ ሌቦች በትግርኛ እኛ ኣንድ ነን ወንድማማቾች ነን። ከኣማራ እኛ እንበልጣለን ሲሉ የምያምናቸው ኤርትራዊ ኣልነበረም። ወንድማማቾች ልንሆን ይቅር ከነሱ ጎረቤት ሆነን የተፈጠርነው እንኩዋን ያሳዝነናል ልንቀይረው ግን ኣንችልም። ምክንያቱም ትናንተ ጎረቤታችን ሆኖ ሊገድለን የፈለገ ዛሬ በምንም ተኣምር ልናምነው ኣንችልም። ይህ የትህነግ ቡድን ወያኔ፣ ተሓሕት፣ ወሓሕት፣ ማለሊት ከመባል ኣልፎ ዛሬ ጽንፈኛው፣ ጃንታ፣ ማፍያ፣ ሽብርተኛ፣ ዘራፊ፣ ሌባ፣ ለማኝ፣ ከሃዲ፣ ገዳይ በሚል ሰም ነው የተተካ። ይህ ቡድን የዝርፍያና የመግደል ጥም ያለውና ኤርትራን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያንና የኣፍሪቃን ቀንድ መተራመስ ነው ኣላማው። በተለይ በኣማራ ያለው ጥላቻ ሁሉም የምያውቀው ነው። የኢትዮጵያን ህዝብ ለማጽነት በተግባር ያሳዩት የነበረ ኣጸያፊና ኣሳፋሪ ድርጊት በታሪክ የማይረሳ ነው። በጎንደር የወልቃይት ጸገዴና በወሎ የራያ የመሳሰሉ ቦታ ሰርቀው ወደ ክልላቸው ኣግብተው ህዝቡን የሰቃዩ ነበር። ለዘመናት ኣብሮው ይኖሩ የነበሩ ቢሄሮች እርስ በርሳቸው እያስገዳደሉ ነበር እድሜኣቸው ያራዝሙ የነበረው። 27 ዓመት ሙሉ ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ሲገድሉትና ንብተሩን ሲዘርፍ ነው የነበሩ። ኢትዮጵያ በክልልና በቢሄር ከፋፍለው ኣንዳልነበርች ለማረግ ነበር ቀንድ ኣላማቸው። ለመሆኑ እነኝህ ሰዎት ኢትዮጵያውያን ናቸው ወይ ብቻ ሳይሆን እንደሰው ፍጡር ናቸው ወይ ነው ጥያቄው? ዋና ህመማቸው ሲዋሹ የማያፍሩ። ዛሬ የተናገሩት ነገ የማይደግሙ። ባባላቸው ሌብነትና ስርቅ በህግ የማያስጠይቅ። መለመን ኣንደ ስራ ነው የሚቆጥሩ። በኮንፐሌክስ የሚሰቃዩ። በግርድና ተገርደው የሓያላን መንግስታት ትእዛዝ እየፈጸሙ፣ የኢትዮጵያን ስም ስያረክሱ የነበሩ ሰይጣናውያን ነበሩ። ኣለነሱ ሌላ ብልህ ያለ የማይመስላቸው ብልጦችና ሌቦች የኤርትራና የኢትዮጵያና ህዝብ ይቅር ኣይልላቸውም።

በ2018 ዶክተር ኣቢይ ኣህመድ ዓሊ ስልጣን ሲመጣ የጦርነት ጥፋት በደንብ ተገንዝቦ ፍቅር ያሸንፋል በማለት ኤርትራና ኢትዮጵያ ጦርነት ይብቃን ብሎ የሰላም ጥሪ ስያቀርብ እነኝህ ጽንፈኞች ከፍላጎታቸው ኣንጻር ስለ ሆነ ከመጀመርያውም ኣልተቀበሉትም ነበር። 27 ዓመት ሙሉ የሰረቁት ገንዘብና ንብረት ይዘው ከ4 ኪሎ ወደ መቀሌ ናቸው ያፈገፈጉ። በኣዲስኣበባ ህዝብ በተሰበሰበት ቦታ ዶክተር ኣቢይ ለምግደል ሞክሮው ነበር። የኣባይ ግድብ እንዳይጠናቀቅ እንጂነር ሲመኘው በቀለ ገደሉት። የኢትዮጵያን ሰላም ለማደፍረስ ዝነኛው ዘፋኝ ሁጫላ ሁንዴሳ ገደሉት። ባለፈው ጊዜ በሻሸመኔና በቅርብ ቀናት በወለጋና በሊሎች ቦታዎች ሰላማዊ ሰው በመግደል በሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሚጠሉ ነው ያደረጉ። እነኝህ እርኩሶች የራሳቸው ሰዎች ትግሉ ላይ ተቀላቅለው የነበሩት ከ60 ሽህ በላይ ወጣቶችና የራሳቸው የሆነ የሓውዜን ህዝብ በከባድ መሳርያ ጨፍጭፈው የገደሉ ሌላው ኢትዮጵያዊ ለመግደል ትንሽ ሊጸጸቱ ኣይችሉም። በማይክድራ የገደልዋቸው ሰላማውያን ሰዎች የምያሳዝን ነው ሆኖም ግን የሽንፈታቸው ምልክት ነበር። በኢትዮጵያ ታሪክ ዘግኛኝ፣ ኣሳዛኝና የማይረሳና ኢስብኣዊ ድርጊት ለመጪው ትውልድ የምያሳፍር ነው። 21 ዓመት ሙሉ ይጠብቃቸውና በሁሉም ማህበራዊ ኑሮኣቸው ኣብረው ይኖር የንበረ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ለይተው መግደላቸው ነው። ከዚህ የባሰ ደግሞ ገድለው እራቆታቸው ሬሳቸው በኣውሬ እንዲበላ ማረጋቸውና የተቀሩት ወታደሮች እራቆታቸው ወደ ኤርትራ መላክ ነው። ይህ የፈጸሙት ድርጊት በዓለማችን ከተፈጸመው ድርጊት ኣንዱ ነው። የፈጸሙት ድርጊት የሰው ስራ ሳይሆን ሰይጣን ከሚሰራው ስራ የባሰ ነው። እነኝህ እርኩሶች ምን ዓይነት ሰዎች እንደሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቃቸው። ወደ ህግ ቀርበው ይሁኑ፣ ተገድለው ይሁኑ፣ በሰሩት ስራ ተጸጽተው ነፍሳቸው ኣጥፍተው ይሁኑ ያ ኣሳፋሪና ኣስዛኝ የወያነ ታሪካቸው ኣክትሞና ጠፍቶ ከነሱ ከተቀበረ ለኢትዮጵያ፣ ለኤርትራና ለኣፍሪቃ ህዝቦች ታላቅ ድል ነው። ከዚህ በላይ ትልቅ ድልና ሰላም የለምና።

ድሉ ለሰፊው ህዝብ !!

ተስፋይ ወልደጊዮርጊስ
ጀርመን - 10.11.2020

Afdeyu
Member
Posts: 540
Joined: 03 Nov 2019, 10:16

Re: ወያኔና ሰይጣን!

Post by Afdeyu » 13 Nov 2020, 16:27

Agree! But for an Addis elite to say what he’s saying About Eritrea is a big progress :roll:
They have been brainwashed by false narrative about Eritrea for a long time and they never heard the Eritrean narrative from Eritrean side... it’ll take time for sure.

Zmeselo wrote:
12 Nov 2020, 23:53
Yes, but when it comes to Eritrea and its history, eventhough admirable, he's got a lot to learn.

1. Ethiopia, as we know it today, was formed during the reign of Menelik. Almost at the same time, the Italians formed Eritrea. So, Eritrea didn't secede. You cannot secede from something, you were never a part of. It was intermittently attacked by the likes of Alula and such trash, though.

2. He calls Isaias "zerafi", without giving any evidence. He forgets that whatever Eritrea gained from weyane's Ethiopia, it gave back ten fold by the free use of its ports.

3. He says Massawa is Ethiopian, when infact before the arrival of the Italians, it was under the turks & the egyptians for centuries. Abissinia was not known as a maritime power, until the reign of Haile Selassie.

I haven't heard the whole interview because that obnoxious kid interviewing, is a bit too much.


Afdeyu wrote:
12 Nov 2020, 23:11
I like this guys passionately making the case for how evil tplf s mindset of the wicked Lucifer....


Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21327
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ወያኔና ሰይጣን!

Post by Fiyameta » 13 Nov 2020, 23:48

The Weyane terrorists make the devil look like Mother Teresa.

Post Reply